27/10/2021
ማንም አልነበረም ያኔ ነብሴ ከ ቁጥር አልባ የሆኑ የፈተና የባህር ስጦታ ደርቆ ወዳጆች ሲረግፉ ቆዳዎች ሲጠወልጉ. ቀናቶቸች በመርዶ መአት ደብዳቤ ሲሞላ ማነበው ማህደሮች ሲሞሉ ደቂቃዎች. የነዛ አመለካከት ሳይና እኔ ላይ ሲገለጡ ያየሁት እኔ ብቻ ሚስጥሩና ፀጋዎቹ የተጋራሁት ለነብሴ ሁለተኛ ጠባቂዋ እያለው .ተኝተህ አልነበረም የእግሮችህ ኮቴዎች ድምፅ ምድር ስታስተናግድ ነበር እይታህም ፀደይና ክረምቱም አይተዋል . የዝናቦቹ ና የነጎድጓዶችንም ጆሮዎችህ እየሰሙ ነበር ወንበሮችና ምንጣፍ ተጠቅመህ ቁጭ ና ጋደም ብለህ የምትተኛበት ከመሬት ስር ከእቅፍ መኣት መከራ እስር ላይ ብዙ ወራቶችና ደቂቃዎች እንደጉድ አለፉ በጥበብ እይታ አልባ ወጣውና የረገጥከው ተመልሼ ካንተጋ ና መሰሎችህ ተጋሪ ሆንኩ ጫካ ላይ በእሾህ ያልተወጋ አንበሳ የለምና ነቅየዋለው ይህ ላንተ ነው ታሪኬ ላይ መስመር ጭረት ማስቀመጥ ጥም የነበረህ በጥም ቀለድክ በነብስ ና ቤተሰብ ፍላጎትህን በስተት የተገበርክ ልክ ሲከፈትልህ ልብ ብለህ እየው ተጋሪ ሆንን አንተ በተግባር እኔም ሳስተውልህ ይገርማል ምንዳ ላይ ግን ተለያየን ይህ የምንዳ ንግግሬ ስለነገ ነው የዘራው ያጭድ የለ ያዳም ዘር . መስሎህ እንጂ ተሳስተህ እሷሟ ያቺ ( ረቢ ሰልመና ) የሚል ቃል ምላስዋ ከማለት የማያስተባብሉ ነው አምላክን መገዛት ነብሷ ተሸልመዋል ዘኪያ ና ሩቅያ ለመሬት ያለ እንባ ያስረከበች ነች red 1 ያሳደገች ነች ለትምህርት ለፈተና መጥቻለው ከተኛሁበት የአመለካከት ነቅቻለው አቤት የእገሌ ልጅ አስብዬ ምላስህ 2 ላናግራት ነው ያቀን ፊትህ ስቀርብ ሬድዋንነቴ ታያለህ የዘላለም ህይወት በር ከፋች በሆነው ስም መሬት ላይ ነኝ ግራ ተጋብተሀል እንዳይነቃብህ መጋረጃ በየ መልኩ በየሰአቱ ቀይረሀል ድክም በል ተብለህ እንጂ ተነቅቶብህ አድረሀል በግራ ስትውል ቀኝ መንገድ ላይ እንዲመራኝ ተማፀንኩ መሞቴ ስትጠባበቅ ህያው ነኝ በሱ ፍቃድ እያንኳኳሁ ነው በርግጥ ይከፈትልኛል ኩን ፈየኩን የተባለልኝ ግዜ ኦ የዛ ሰው ይበለን ብዙ እሚያስገርሙ ታያለህ እንድትቆይም እፈልጋለው ማን እንደ ሆንኩ ለልጆችህም ታሪኬን ታሰማቸዋለህ መልካም የህይወት ቆይታ የመንቃት ሰአት ይህ እያልኩህ ነው . ተግባር ደሞ ከፈጣሪ ጋ ነገ ፀሀይ ስትወጣ አላረፍድም በጥዋቱ እይታህ ላይ ታገኘኛለህ ❤️🙏🙏🙏❤ red 1 አለህ