NileJobs

NileJobs Leading online Job site in Ethiopia. Connecting best talent with dream jobs! NileJobs is Ethiopia's largest and most popular online job site. www.nilejobs.com

We are helping job seekers find their dream jobs and connecting employers with the high-quality candidates they need. Best Talent, Dream Jobs!

11/10/2023

Female Athlete of the Year nominee ✨

Like to vote for Gudaf Tsegay Desta 🇪🇹 in the .

ናይል ጆብስ በቅርቡ ወደ ስራ ይመለሳል!!
23/10/2018

ናይል ጆብስ በቅርቡ ወደ ስራ ይመለሳል!!

28/08/2017
የአሜሪካ መንግስት ለ 2018 (እ.ኤ.አ) የትምህርት ዘመን ኢትዮጵያኖችንም ጭምር የሚመለከት የነፃ የትምህርት ዕድል አዘጋጅቷል፤ ሙሉ ዝርዝር ሐተታው ከሊንኩ ማግኘት ይችላሉ >>>>> http...
18/04/2017

የአሜሪካ መንግስት ለ 2018 (እ.ኤ.አ) የትምህርት ዘመን ኢትዮጵያኖችንም ጭምር የሚመለከት የነፃ የትምህርት ዕድል አዘጋጅቷል፤ ሙሉ ዝርዝር ሐተታው ከሊንኩ ማግኘት ይችላሉ >>>>>

http://www.scholars4dev.com/2887/hubert-humphrey-fellowships-for-international-students/

2017 Hubert Humphrey Fellowships are open to experienced professionals from selected countries in Sub-Saharan Africa, Europe and Eurasia, Middle East and North

13/04/2017
ለኢትዮጵያውያን አመልካቾች ብቻ ክፍት የሆነ የስራ ማስታወቅያ
12/04/2017

ለኢትዮጵያውያን አመልካቾች ብቻ ክፍት የሆነ የስራ ማስታወቅያ

Search jobs in the UN (United Nations) through the world. Create custom saved search, email alerts and track jobs. This is a 100% free service and is up to date with the latest available UN vacancies.

አዳዲስ የስራ ማስታወቅያዎች
12/04/2017

አዳዲስ የስራ ማስታወቅያዎች

Search jobs in the UN (United Nations) through the world. Create custom saved search, email alerts and track jobs. This is a 100% free service and is up to date with the latest available UN vacancies.

መሐንዲሱ ሀኪምአንድ በምህንድስና የተመረቀ ወጣት ሥራ ፈቶ ብዙ ጊዜ አሳለፈ፡፡ ቆይቶ ቆይቶ ግን የሆነ መላ መጣለት፡፡ መካከለኛ ሀኪም ቤት መክፈት፡፡ሀኪም ቤት ሲከፍት "የትኛዉንም በሽታ ሲታ...
23/03/2017

መሐንዲሱ ሀኪም

አንድ በምህንድስና የተመረቀ ወጣት ሥራ ፈቶ ብዙ ጊዜ አሳለፈ፡፡ ቆይቶ ቆይቶ ግን የሆነ መላ መጣለት፡፡ መካከለኛ ሀኪም ቤት መክፈት፡፡
ሀኪም ቤት ሲከፍት "የትኛዉንም በሽታ ሲታከሙ 500ብር ብቻ ይከፍላሉ፡፡ ካልተሻለዎት ግን 1000ብር አድርገን እንመልስልዎታለን"የሚል ማስታወቂ ለጠፈ፡፡ በዚህም የአካባቢዉ ኗሪዎች ይገረሙ ጀመር፡፡

በተለይ አንድ እዉነተኛ ሀኪም "ይኸን ነገር መፈተን አለብኝ" ብሎ ተነሣ፡፡ ምንም ዓይነት የህክምና እዉቀት እንደሌለዉ ሁኖ ወደ"መሐንዲስ ሀኪሙ" ዘንድ ጎራ አለ፡፡
የዉሸት ታማሚ ፡"ሀኪም ትንሽ አመም አድርጎኛል፡፡ የምበላዉ ምግብ ሁሉ ጣዕሙ አይታወቀኝም፡፡ ማርና እሬት ፣ ሆምጣጣና ጨዉ መለየት አልተቻለኝም፡፡እባክዎትን መላ ይበሉኝ" አለ እየተንቆራጠጠ(በልቡ 1000ብር ይዞ ለመሄድ ቋምጧል)፡፡
የዉሸት አኪም፡ "ይህማ ቀላል እኮ ነዉ" አለና ረዳት አኪሟን ጠራት፡፡ በ ቁጥር 22 ከተመለከተዉ ማሸጊያ ዉስጥ ፣ ሦስት ማንኪያ ፈሳሽ ምላሱ ላይ ጨምሪ አላት፡፡ እንደተባለችዉ አደረገች፡፡
የዉሸት ታማሚዉ፡"እንዴት ነጭ ጋዝ መዳኒት ነዉ ብላችሁ ትሰጡኛላችሁ?" ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ አለ፡፡

የዉሸት አኪም፡"አሁን ጣዕም መለየት ችለሃልና 500 ብር ከፍለኸኝ ወደ ቤትህ" አለዉ፡፡ የዉሸት ታማሚዉም ብሩን ስለተበላበልቡ "ቆይ ባልሠራልህ" እያለ ወጦ ሄደ፡፡
ከተወሰኑ ወራት በሗላ ይኸዉ ሰዉየ በሌላ"ሰበብ" ተመልሶ መጣ፡፡ አሁን"ጆሮዉን ታሟል"፡፡ ለሀኪሙ በጽሑፍ"ጆሮዎቼ ታመዉ መስማት ካቆሙ ሰነበቱ፡፡እባክዎትን እንድድን ያድርጉኝ" አለ፡፡ አኪሙም በአወንታ ራሱን ከነቀነቀ በሗላ"ማነሽ እፀሕይወት ፣ ንሺ እስቲ በቁጥጥር 22 ማሸጊያ ከተቀመጠዉ መዳኒት ሦስት ማንኪ በግራና ቀኝ ጆሮዎቹ ከፋፍለሽ አፍስሽለት" ብሎ ሳይጨርስ ፦
የዉሸት ተማሚዉ፡፡"እሱማ ነጭ ጋዝ እኮ ነዉ፡፡ባለፈ መጥቼ ሰጣችሁኛል "አለ፡፡ አኪሙም "አሁን መስማት ስለቻልህ 500ብር ክፈልና ወደ ወጭ ቆይ ሌሎች ታካሚዎች ይጠብቁኛል " አለዉ፡፡ ታማሚዉ እጅግ ተናዶ ወጣ፡፡ በቀጣይ የተሻለ ወጥመድ አዘጋጅቶ የከፈላቸዉን ሁለት አምስት መቶ ብሮች ማስመለስ እንዳለበት ወሰነ፡፡ ሰነባብቶም ተመለሰ፡፡
የዉሸት ታማሚ፡"የማስታወስ ችሎታዬ ከነአካቴዉ አይሠራም፡፡ እንደምንም ብለዉ መላ ይፈልጉልኝ፡፡ ካንድ ደቂቃ በፊት የተደረገን ማንኛዉም ነገር አላስታዉስም" አለ፡፡
አኪም፡"ለዚህ የሚሆን ህክምና አንሰጥም፡፡በዉላችን መሠረት ብር እሰጥህና ሌላ ቦታ ሄደህ ትታከማለህ" ብሎ 500 ብር አዉጥቶ ይሰጠዋል፡፡

ታማሚ፡ "ዉላችን 1000ብር ይላል ፡፡ለምን ብለህ ነዉ 500ብር የሰጠኸኝ?"ጠየቀ
አኪሙ፡"ከስንትስ ጊዜ በፊት የተነጋገርነዉን ዉል በዉስጥህ ካለ ፣ ካለማስታወስህ በሽታህ ድነኻልና 500ብር ከፍለህ ቦታ ልቀቅ አለዉ፡፡" ሰዉየዉም ከፍሎ ወጦ ሄደ፡፡

ነፃ የትምህርት ዕድል ፕሮግራምየዴንማርክ መንግስት 2017 ና 2018 (እ.ኤ.አ) የሚጀምሩ ሁለት የትምህርት መርሃ ግብር ፕሮግራሞች ላይ ከታዳጊ አገሮች አመልካች ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር...
15/03/2017

ነፃ የትምህርት ዕድል ፕሮግራም

የዴንማርክ መንግስት 2017 ና 2018 (እ.ኤ.አ) የሚጀምሩ ሁለት የትምህርት መርሃ ግብር ፕሮግራሞች ላይ ከታዳጊ አገሮች አመልካች ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል።

ሊንኩን በመከተል በቀጥታ ማመልከት ትችላላችሁ >>>>>>>

http://www.scholars4dev.com/3771/danish-international-scholarship-scheme-for-non-eu-students/

2016-2017 Danish Scholarships in Denmark is open to non-EU international students around the world. Pursue an undergraduate or postgraduate degree in any

Address

Addis Abeba

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when NileJobs posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share