05/05/2026
ሰበር ዜና
ድርጅታችን ቤሊሙኖ ሂዩማን ሪሶርስ አውትሶርሲንግ ሶሉሽን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር የሰው ሀይል አቅርቦት በተለያዩ የኤርላይንስ ስራዎች ላይ ስምምነት በአጋርነት በመስራት ተፈራርመናል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአፍሪካ የጀርባ አጥንት እንደመሆኑ አየር መንገድ ከፍተኛ ጥራት ለማስጠበቅ እየተጋን እንሰራለን፡፡
ከላይ በጠቀስነው መሠረት በአየር መንገድ በሚሰጣቸው ሳፖርት ሰርቪስ ለመስራት ፍላጎት ያላችሁ ስራ ፈላጊዎች እንድታመለክቱ እንጋብዛለን፡፡
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ሲቪና አስፈላጊ ሰነዶችን በዚህ ኢሜል [email protected] / www belimunojobs.com ይላኩልን
በቴሌግራም በስልክ ቁጥር +251 98 828 7218 ያስቀምጡልን
በአካል ለማቅረበረ ከፈለጉ ድርጅታችን የሚገኘው Bole Medihaniyalem to Hayahulet Rood in front of New Stadium ANAT Commercial Center office No 402 Addis Ababa
ይህ አጋጣሚ አያምልጣችሁ ዛሬውኑ ያመልክቱ፡፡
ይሄን ቻናላችን follow በማድረግ የስራ መረጃ ይደርሶታል ለሌሎችም ያጋሩ
Big News!!
We, BELIMUNO HUMAN RESOURCE OUTSOURCING SOLUTION, have officially signed a manpower outsourcing agreement with Ethiopian Airlines- one of Africa’s leading airlines!
We are proud to contribute to Ethiopian Airlines Excellence with reliable, skilled workforce solutions. This strategic collaboration reflects our shared commitment to operational excellence, safety and world class service delivery.
Currently we are mobilizing our team; applicants interested to join this task force are most welcome to register or you can apply through by Telegram number +251 98 828 7218 You can also apply physically at our head office Anat Building around Adeye Ababa Stadium 4th floor Office No 402.
For more updated information, please follow our telegram channel.
HR outsourcing and job management platform for Ethiopia