Confederation of Ethiopian Trade Unions/ የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • Confederation of Ethiopian Trade Unions/ የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን

Confederation of Ethiopian Trade Unions/ የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን CETU is the confederation of ethopian trade union! it stands for worker's right and benefits!!!

የኮንፌደሬሽኑ ስትራቴጂክ አቅጣጫ
በዚህ ክፍል በአምስት አመታት ትኩረት ሊደርግባቸው የሚገቡና መሻሻል ያለባቸው አካባቢዎች የሚያሳዩ ስትራቴጂያዊ አቅጣጫዎች ተለይተው ቀርበዋል፡፡ የተለዩት ጉዳዮች ኮንፌደሬሽኑ የተሰጠውን ተልዕኮ ውጤታማ በሆነ መልኩ ለመወጣት የትኩረት አቅጣጫዎች የሚከተል ይሆናል፡፡
3.1. ራዕይ፤ ተልዕኮና ዕሴቶች
ራዕይ
የሥራ ዋስትናዉ የተረጋገጠ፤ የሙያ ደህንነቱና ጤንነቱ የተጠበቀ፤ የሥራ ባህሉና ምርታማነቱ የዳበረ፤ ኑሮዉ የተሻሻለ የሠራተኛ መደብ የተፈጠረባት የለማች ኢትዮጵያን ማየት፡፡
ተልዕኮ
ሠራተኛዉን በማህበር በማደራጀትና ሁለንተናዊ አቅሙን በመገንባት መብትና ጥቅሙን እንዲያከብር ማድረግና ማስከ

በር፤ በሀገሪቱ ፖለቲካዊ፤ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጉዳዮች በተለይም በዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታና ዲሞክራሲያዊ ባህል መዳበር ላይ ትርጉም ያለዉ ተሳትፎ በማድረግ የበኩሉን አስተዋጽኦ ማበርከት፡፡
እሴቶች
 ሰባዊነት
 ቁርጠኝነት
 ዴሞክራሲያዊ ባህል
 ኢንዱስትሪ ሰላም
 ማህበራዊ ምክክሮሽ
 ምቹ የስራ ሁኔታ

Address

Bole Road
Addis Ababa
3653

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Confederation of Ethiopian Trade Unions/ የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Confederation of Ethiopian Trade Unions/ የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን:

Shortcuts

Share