Mumeyeze Employment PLC

Mumeyeze Employment PLC Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mumeyeze Employment PLC, Employment agency, Fitawari Gebeyebu Street, Kurtu commercial center 6th floor office No: 611, Addis Ababa.

29/07/2019

አስደሳች ዜና ለተጓዦች

በመጀመሪያ ለሳውዲ አረቢያ ሀገር ተጓዦች በሙሉ እንኳን ደስ አላቹ እያለ በሙመይዝ በውጭ ሀገር አሠሪና ሠራተኛ አገናኝ ኃላ/የተ/የግል ማህበር በኩል ወደ ሳውዲ አረቢያ ለሚጋዙ ሠራተኞች በሙሉ አስደሳች ዜና ይዞላቹ በድጋሜ ቀርበዋል፡፡ ከዚህ በፊት ኤጀንሲው ለተጋዦች ያበሰራቸውን ጥሩ ዜናዎች እንዳለ ሆኖ አሁንም የተለመደውን ጥሩ ዜና ይዞ ቀረበዋል፡፡ ይህውም የአሁኑ የፊታችን ሐሙስ ማለትም በቀን 25/11/2011 ዓ/ም እዚሁ አዲስ አበባ በሚገኘው ቢሮዓችን ማለትም ኃ/ጎርጊስ ድልድል በሚገኘው ኩርቱ ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 611 ሀ/ለ በሚገኘው ቢሮዓችን በሳውዲ አረቢያ ከሚገኘው ካምፓኒያችን መተው ኢንተርቪው ስለሚያድርጉና መስፈርቱን ለሚያማሉ ተጋዦች ወዲያውኑ ኦን ላይን ቪዛ ስለሚሰጥ ከዚህ በፊት በኤጄንሲያችን የተመዘገባቹም ሆነ ለአዲሶች ሐሙስ ኢንተርቪው ስላለ ቢሮዓችን ብቅ ብላቹ ኢንተርቪውን የምትወስዱ መሆኑን ከወዲሁ በደስታ ለመግለጽ እንወዳለን፡፡

ለበለጠ መረጃ ( 0111-26-74-67 ወይም 0925907271 ወይም 0924903594 መጠየቅ ይቻላል፡፡

ከሙመይዝ በውጭ ሀገር አሠሪና ሠራተኛ አገናኝ ኃላ/የተ/የግል ማህበር

መልካም ዜና
27/07/2019

መልካም ዜና

14/05/2019

ሙመይዝ በውጭ ሀገር ሰራና ሰራተኛ አገናኝ ሀላ/ የተ የግል/ ማህበር ከዚህ በፊት እንደሚታወቀው ኢጀንሲያችን ወደ ውጭ ሀገር ማለትም ሳውዲ በሃውስ ሚድ እንደምንልክ ተጋዦቹ ማማላት ያለባቸውን መስፈርቶች እንዲሁም ከዚህ ሲሄድ የሚቀበላቸው ካንባኒና የሚደረግላቸውን መስንግዶች፡ ከዚህ ሲሄዱ የሚያስፈልጋቸውን ትብብርና ሚዲካል ኢጂኒሲው በነፃ እንደሚያደርግላቸው ማሳወቃችን ይታወቃል፡፡ አሁንም በረራውን ሊጀመር ስለሆነ የተመዘገባችሁ ሆነ ከዚህ በፊት በማስታወቂያችን ባወጣናቸው መስፈርቶች የምታሞሉ የአሻራ ማለትም ከወንጀል ነፃ ምርመራ ስለጀመርን ቢሮዓችን መታቹሁ ወይም ደውላችሁ የሚያስፈልጉትን መረጃዎች ማግኘት ትችላላችሁ ። ለአሻርቅ የሚስፈልገው ነገሮች 1 ሁለት ጉርድ ፎቶ 2 ኦርጂናል ፓስፖርት 3 ከድርጂቱ ደብዳቤ ሲሆን ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ምባይል 0944 300001 -0944300004 0111-2674-67 በሙመይዝ በውጭ ሀገር ስራና ሰራተኛ አገናኝ ሀላ/የተ/ የግል/ ማህበር።

25/04/2019

በሙመይዝ በውጭ ሀገር አሰሪ እና ሰራተኛ አገናኝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
የቃለ መጠይቅ ቀን መለወጡን ስለማሳወቅ'
ሚያዝያ በቀን 10/08/2011 ባሳውቅናቹ የኢንተርቪው (ቃለመጠይቅ)
በ21/08/11 እና 22/08/11 በዓመት ባል ምክንያት ለውጥ ካለ እናሳውቃቹኃለን
ባልነው መሠረት ለአንድ ሳምንት መራዘሙን እየገለጽን
ሰኞ ሚያዝያ 28/08/2011 ዓ/ም እና ሚያዝያ 29/08/2011 እንደተለወጠ
በደስታ ለመግለጽ እንወዳለን፡፡
መልካም እድል፡፡

18/04/2019

በሙመይዝ በውጭ ሀገር አሰሪ እና ሰራተኛ አገናኝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ስር ተመዝግባቹ
-ስልጠና እየወሰዳቹ ያላቹህ
-ሲኦሲ(COC)እና ሌሎች መስፈርቶችን ያሟላችሁ
-እንደ አዲስ ለተመዘገባቹ እና
-መስፈርቱን አሟልታቹ በተለያየ ምክኒያት ያልተመዘገባቹ
በ21/08/11 እና 22/08/11 ኢንተርቪው(ቃለመጠይቅ) ስለምናደርግ በአካል ተገኝታቹ ቃለመጠይቁን
እንድታደርጉ እየገለፅን በአካል ተገኝተው ቃለመጠይቁን ያለፋ ወዲያው ቪዛ ያገኛሉ፡፡
እንዳያመልጥዎ!!!!!
መልካም እድል፡፡

15/04/2019

አሰደሳች ዜና
በሙመይዝ በውጭ አገር አሠሪና ሠራተኛ አገናኝ በኩል ወደ ሳውዲ አረቢያ ለሚጓዙ ሠራተኞች የተለየ ጥቅም አዘጋጅተን እንጠብቆታለን፡፡
በኢትዮጵያ፡-
• ነፃ የሜዲካል ምርመራ
በሳውዲ አረቢያ፡-
• ሠራተኞች ስራ ከመጀመራቸው በፊት በቂ ስልጠና እንሠጣለን'
• የግል ሲም ካርድ እና የባንክ አካውንት እንከፍታል'
• የተማላ የጤና ክትትል እና ህክምና በነፃ እንዲያገኙ እናደርጋለን፡፡
ኑ! በሙመይዝ የውጭ አገር አሠሪና ሠራተኛ አገናኝ በኩል ወደ ሳወዲ አረቢያ በመሄድ ህልሞን እውን ያድርጉ፡፡
አድራሻችን፡-
ፒያሳ ኃብተጎርጊስ ድልድል ኩሩቱ ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 611/ቢ
ለተጨማሪ መረጃ፡-
የቢሮ ቁጥር /0111-26-74-67 ወይም
በ 0944-300001/0944-300004/0944-300002 ይደውሉ፡፡

13/04/2019

አደሳች ዜና በውጭ አገር አሰሬ ና ሰራተኛ አገናኝ በኩል ወደ ሳውዲ አረቢ ለሚጎዞ ሰራተኞች የተለየ ጥቅም አዘጋጂተን እንጠብቆታለን በኢቶጵያ ነፃ የሚዲካል ምርመራ በሳውዲ አረቢያ ፡ሰራተኞቹ ስራ ከመጀመራቸው በፌት በቂ ስልጠና እንሰጣለን የግል ሲም ካርድ እና የባንክ አካውንት እንከፋታለን የተምላ የጤና ፡ክትትል ፡እና ፡ህክምና ፡በናፃ እንዲያገኙ ፡እናደርጋለን፡፡ ኑ በሙመይዝ የውጭ አገር አሰሬና ፡ሰራተኛ አገናኝ በኩል ወደ ሳውዲ አረቢያ በመሄድ ህልምን እውን ያድርጉ።

Office no 0111 -267467
Mobile 0944-300001
Mobile 0944-300004
Mobile 0944-300002

06/03/2019

ሙመይዝ በውጭ ሀገር አሰሪና ሰራተኛ አገናኝ ሐላ/ የተ / የግ / ማህበር

ሰራተኞችን ይምንልክበት ሀገር

ሳውዲ አረቢያ
የስራው አይንት

የቤት ውስጥ ነርስ ሴት
የቤት ሰራተኞች ሴት

ለስራ ብቁ ሆነው ወደ ሳውዲ ከሄዱ በሀላ የሚማላላቸው።
ሙሉ ህክምና በነፃ
ሲም ካርድ እና ሞባይል
በስማቸው የባንክ ሂሳብ ይክፈታል

ኮንትራት ለ 2 አመት
እረፍት በአመት ወደሀገር ደርሶመልስ የአየር ትኬት ጋር።

አድራሻችን
ሐብተጎርጊስ ድልድይ
ኩርቱ ህንፃ
6ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 611/ቢ
ለበለጠ መረጃ ቢሮ በመሄድ የተማላ መረጃ ትግላችሁን ።
የቢሮ ስልክ ቁጥራችን
0944 300001
0944 300002
0944 300004

Address

Fitawari Gebeyebu Street, Kurtu Commercial Center 6th Floor Office No: 611
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 13:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mumeyeze Employment PLC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share