31/08/2026
YouTube አላስፈላጊ የ AI ምስሎችን እና ድምፆችን ለመለየት አዲስ መለያ (Label) ገደብ ጣለ! 🛡
ዩቲዩብ የይዘት ፈጣሪዎች በ AI የተሰሩ ወይም የተለወጡ ቪዲዮዎችን ሲጭኑ "Altered or Synthetic Content" የሚል ምልክት በግዴታ እንዲያደርጉ የሚያስገድደውን ህግ ጥብቅ አድርጎ መተግበር ጀመረ።
😎የውሸት መረጃዎችን እና የተሰሩ ቪዲዮዎችን ለመለየት ትልቅ እርምጃ ነው!