19/12/2025
ከ 18,000,000 በላይ እይታ በቴሌግራም ቻናላችን | More than 18,000,000 views on our Telegram channel in 2025
📊 የቴሌግራም ቻናላችን የ2025 ዓመት ሪፖርት 🎉| 📊 Telegram Channel Summary – 2025 🎉
በ2025 ዓመት ውስጥ የቴሌግራም ቻናላችን አስደናቂ እድገት አሳይቷል።
ከ 18,000,000 በላይ እይታ በቴሌግራም ቻናላችን ላይ መመዝገቡ ትልቅ ስኬት ነው።
📌 የቻናሉ አጠቃላይ ስታቲስቲክስ
📄 ጠቅላላ ፖስቶች: 669
👀 አማካይ እይታ በፖስት: 27,788
🌍 ጠቅላላ እይታ: 18,590,650
ይህ ሁሉ ውጤት የታማኝ ተከታዮቻችን ድጋፍ እና ተሳትፎ ምክንያት ነው።
ስለምትከታተሉን፣ ስለምታጋሩን እና ስለምትደግፉን እናመሰግናለን!❕🙏
..................................
📊 Telegram Channel Summary – 2025 🎉
In 2025, our Telegram channel achieved remarkable growth and engagement.
We are proud to have reached over 18 million views on our channel.
📌 Channel Statistics
📄 Total Posts: 669
👀 Average Views per Post: 27,788
🌍 Total Views: 18,590,650
These results reflect the strong support and active participation of our community.
Thank you for following, sharing, and supporting our channel.
We sincerely appreciate your support!❕🙏