Liyu Agency

Liyu Agency የተለያዩ ብቃትና ዋስትና ያላቸውን ሰራተኞች ለሆቴሎች፣ ለሬስቶራንቶች፣ ለካፌዎች፣ ለዳቦ ቤቶች እናቀርባለን። ሰራተኛ ፈላጊዎች አናግሩን፣ ስራ ፈላጊዎችም አናግሩን።
እናመሰግናለን 🙏

ሰላም፣ ልዩ ኤጀንሲ አዲስ አበባ ላይ ለተለያዩ ሆቴሎች፣ ሬስቶራንቶች፣ ካፌዎች፣ ዳቦ ቤቶች... ሰራተኞችን አጣርቶ፣ አወዳድሮ በጥሩ ደሞዝ የሚያስቀጥር ድርጅት ነው። አሁን ላይ   • ቦሌ  ...
18/07/2024

ሰላም፣ ልዩ ኤጀንሲ አዲስ አበባ ላይ ለተለያዩ ሆቴሎች፣ ሬስቶራንቶች፣ ካፌዎች፣ ዳቦ ቤቶች... ሰራተኞችን አጣርቶ፣ አወዳድሮ በጥሩ ደሞዝ የሚያስቀጥር ድርጅት ነው። አሁን ላይ • ቦሌ • ገርጂ • ካዛንቺስ • 22 ሰፈር የሚቀርባችሁ ስራ ፈላጊዎች ከታች በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች #አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ስላለን በ
📞0951050510 ደውላችሁ ወይም በቴሌግራም

https://t.me/liyuagency መመዝገብ ትችላላችሁ።

1, ሼፍ
2, ረዳት ሼፍ
3, ሱፐርቫይዘር
4, ባሬስታ
5, አስተናጋጅ
6, ማናጀር
7, ፅዳት
8, ካሸር
9, ሹፌር

ፔጃችንን like, follow, share በማድረግ አገልግሎታችን ተደራሽ እንዲሆን አድርጉ። እናመሰግናለን 🙏

ሰላም፣ ልዩ ኤጀንሲ አዲስ አበባ ላይ ለተለያዩ ሆቴሎች፣ ሬስቶራንቶች፣ ካፌዎች፣ ዳቦ ቤቶች... ሰራተኞችን አጣርቶ፣ አወዳድሮ በጥሩ ደሞዝ የሚያስቀጥር ድርጅት ነው። አሁን ላይ   • ቦሌ  ...
29/06/2024

ሰላም፣ ልዩ ኤጀንሲ አዲስ አበባ ላይ ለተለያዩ ሆቴሎች፣ ሬስቶራንቶች፣ ካፌዎች፣ ዳቦ ቤቶች... ሰራተኞችን አጣርቶ፣ አወዳድሮ በጥሩ ደሞዝ የሚያስቀጥር ድርጅት ነው። አሁን ላይ • ቦሌ • ገርጂ • ካዛንቺስ • 22 ሰፈር የሚቀርባችሁ ስራ ፈላጊዎች ከታች በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች #አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ስላለን በ
📞0951050510
ደውላችሁ አናግሩን።

1, ሼፍ
2, ረዳት ሼፍ
3, ሱፐርቫይዘር
4, ባሬስታ
5, አስተናጋጅ
6, ማናጀር
7, ፅዳት
8, ካሸር
9, ሹፌር

ፔጃችንን like, follow, share በማድረግ አገልግሎታችን ተደራሽ እንዲሆን አድርጉ። እናመሰግናለን 🙏

28/06/2024

እንኳን ወደ ፌስቡክ ፔጃችን መጣችሁ! ልዩ ኤጀንሲ ለተለያዩ ሆቴሎች፣ ሬስቶራንቶች፣ ካፌዎች፣ ዳቦ ቤቶች... በምግብ ነክ ዘርፍ ዙርያ ላይ ለተሰማሩ ድርጅቶች ብቃትና ዋስትና ያላቸውን የተለያዩ ሰራተኞችን አጣርቶ መዝኖ የሚያቀርብ ድርጅት ነው። የምትፈልጉትን አይነት ሰራተኛ ደውላችሁ አናግሩን እናቀርባለን፣ በሬስቶራንት ዙርያ ስራ የምትፈልጉ ሰዎችም አናግሩን።
እናመሰግናለን 🙏

Address

Bole
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Liyu Agency posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share