Afriwork

Afriwork አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች፣ ቋሚ ሰራተኞች እና የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው

🚨 አዲስ ክፍት የስራ ቦታ / NEW VACANCY 🚨Job Title: SENIOR ሆያ ሆዬ ጨፋሪ Location: ሰፈር ውስጥ (ከቤት ወደ ቤት) የስራ አይነት: የኮንትራት (ለአንድ ምሽት ብቻ ...
19/08/2026

🚨 አዲስ ክፍት የስራ ቦታ / NEW VACANCY 🚨

Job Title: SENIOR ሆያ ሆዬ ጨፋሪ
Location: ሰፈር ውስጥ (ከቤት ወደ ቤት)
የስራ አይነት: የኮንትራት (ለአንድ ምሽት ብቻ የሚቆይ)

Responsibilities:
➡️ ድምፅን ከፍ አድርጎ “ሆያ ሆዬ” በማለት የቡድኑን ሞራል መጠበቅ
➡️ ዱላን መሬት ላይ ከጭፈራው ሪትም (Rhythm) ጋር በትክክል መምታት
➡️ ከባለቤቶች የሚሰጠውን ሙልሙል ዳቦ እና ሳንቲም ያለ አድልዎ ለቡድኑ ማከፋፈል

Requirements:
✔️ ከሰፈር ልጆች ጋር በመሆን ቢያንስ የ 3 ዓመት የጭፈራ ልምድ ያለው
✔️ ከፍተኛ ጉልበት እና ድምፅ ያለው

Good Luck!🎉

18/08/2026

All you need to know to Guarantee they see your application on afriwork!

17/08/2026

Quick Preview on how to register using our Telegram channel! Our channel Link in BIO!

16/08/2026

AI office trend! Powered by Gemini 😅! . . .

✨Afriwork  🔴LIVE in Hawassa!✨✨የትኛውም አይነት የስራ እድል በሐዋሳ እንዳያመልጥዎ! አሁኑኑ ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 👇
14/08/2026

✨Afriwork 🔴LIVE in Hawassa!✨
✨የትኛውም አይነት የስራ እድል በሐዋሳ እንዳያመልጥዎ! አሁኑኑ ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 👇

አሁን ምን ይሻላል? 😭😂Super Apply ስታደርጉ ማመልከቻችሁ ከሌሎች አልፎ ቀጣሪዎች ጋር ከላይ Pined ሆኖ እንዲታይ ያደርጋል! ግን በወር 3 ጊዜ ብቻ ስለሚሰጥ በእርግጠኝነት ለምትፈል...
12/08/2026

አሁን ምን ይሻላል? 😭😂

Super Apply ስታደርጉ ማመልከቻችሁ ከሌሎች አልፎ ቀጣሪዎች ጋር ከላይ Pined ሆኖ እንዲታይ ያደርጋል! ግን በወር 3 ጊዜ ብቻ ስለሚሰጥ በእርግጠኝነት ለምትፈልጉት እና መስፈርቱን ለምታሟሉት ስራ ብቻ በስትራቴጂ ተጠቀሙት!

11/08/2026

ግን ያስፈልጋል??? 🫤

በተለይ ለጀማሪ (Startup) እና አነስተኛ ቢዝነሶች አሰራርን ማወሳሰብ አያስፈልግም። ምንም አይነት አማካሪ (Consultant) ወይም ውድ ሶፍትዌር ሳያስፈልጋችሁ፣ በ3 ቀላል መንገዶች ብቻ በአንድ ሳምንት ውስጥ ጠንካራ የHR ሲስተም መገንባት ትችላላችሁ!

Check our Quick How to Video: https://youtu.be/nlijAxlHrbA

05/08/2026

ማዳላት ልንጀምር ነው! ስራ የማግኘት እድላችሁን ከፍ ለማረግ ለምትፈልጉ በሙሉ...
አሁኑኑ GOLD በመድረስ ለቀጣሪዎች ተለይታችሁ ታዩ!!!
#የስራእድል

አዲስ ፊቸር ይዘን መጥተናል! ⚡️በአፍሪዎርክ ላይ አዲስ የፕሮፋይል ደረጃዎች! (Basic, Standard, እና Gold Tiers) ፕሮፋይላችሁን በሚገባ በማሟላት እነዚህን ልዩ እድሎች ማግኘ...
28/07/2026

አዲስ ፊቸር ይዘን መጥተናል! ⚡️

በአፍሪዎርክ ላይ አዲስ የፕሮፋይል ደረጃዎች! (Basic, Standard, እና Gold Tiers)
ፕሮፋይላችሁን በሚገባ በማሟላት እነዚህን ልዩ እድሎች ማግኘት ትችላላችሁ፦

🥈Standard ባጅ: የስታንዳርድ ባጅ በማግኘት፣ ፕሮፋይላችሁን(Afriwork CV) በሚያምር PDF Download ማድረግ ትችላላችሁ!

🥇Gold ባጅ: የጎልድ ባጅ በማግኘት ⚡️የሚለውን ልዩ ፊቸር ታገኛላችሁ! ይህ ፊቸር ከሌሎች አመልካቾች አልፋችሁ በቀጥታ ቀጣሪው ጋር ከላይ እንድትታዩ ያደርጋል! በየወሩም 3 ጊዜ በነፃ መጠቀም ይቻላል!

አሁኑኑ አፍሪዎርክ ላይ ገብታችሁ የትኛው ደረጃ ላይ እንዳላችሁ እዩ! 🚀

"I'm Perfect! HIRE ME!" 😳አብዛኛውን ጊዜ ቀጣሪዎች (HR) የእናንተን CV እና Cover Letter አይተው ለመወሰን የሚያወጡት  #7 ሰከንድ ብቻ ነው! ብዙ ማመልከቻዎች ደግሞ...
27/07/2026

"I'm Perfect! HIRE ME!" 😳

አብዛኛውን ጊዜ ቀጣሪዎች (HR) የእናንተን CV እና Cover Letter አይተው ለመወሰን የሚያወጡት #7 ሰከንድ ብቻ ነው! ብዙ ማመልከቻዎች ደግሞ በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ ውድቅ ይደረጋሉ!

በአዲሱ ቪዲዮችን በAfriwork ላይ ለወጡ ስራዎች የገቡ እውነተኛ ማመልከቻዎችን በመክፈት፣ ቀጣሪዎች ምን እንደሚያዩ እና የትኞቹ ስህተቶች በሰከንዶች ውስጥ ውድቅ እንደሚያስደርጉ በግልጽ አናሳያችኋለን!💡

የስራ ማመልከቻችሁን አስተካክላችሁ እድላችሁን ለማስፋት ቪዲዮውን አሁኑኑ ይመልከቱ! 🚀
📺 ቪዲዮውን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ: https://youtu.be/K4-sBu5_P44

Address

Cameroon Street
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Afriwork posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Afriwork:

Shortcuts

Share

Category