EthoJobs

EthoJobs Find latest Jobs in Ethiopia, vacancies in Ethiopia on Ethojobs, ethijobs, etho jobs at https://joblakers.com

contact JOB IN SERAFELAGI ስራ ፈላጊ
https://serafelagi.com/

በኢትዮጽያ ትልቁን የስራ መፈለግያ platform  አሁኑኑ ይቀላቀሉhttps://t.me/ethiojobs2021በቀን 50 - 100 የስራ እድል ከተለያዩ የመንግስት ፣ NGO እና የግል ድርጅቶች...
17/11/2024

በኢትዮጽያ ትልቁን የስራ መፈለግያ platform አሁኑኑ ይቀላቀሉ
https://t.me/ethiojobs2021
በቀን 50 - 100
የስራ እድል ከተለያዩ የመንግስት ፣ NGO እና የግል ድርጅቶች የሚያገኙበት

 #ጥቆማ  #የኢትዮጵያአየርመንገድየኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በTRAINEE CABIN CREW ፣ በSENIOR ACCOUNTANT I እንዲሁም በሌሎች ዘርፎች ማስታወቂያ አውጥቷል።ለTRAINE...
10/11/2024

#ጥቆማ #የኢትዮጵያአየርመንገድ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በTRAINEE CABIN CREW ፣ በSENIOR ACCOUNTANT I እንዲሁም በሌሎች ዘርፎች ማስታወቂያ አውጥቷል።

ለTRAINEE CABIN CREW በኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ቢያንስ (ዝቅተኛው) 200 ነጥብ ያስመዘገበ ለማመልከት ብቁ ነው።

የዕድሜ ገደቡ ከ19 እስከ 30 ዓመት ነው።

ቁመት ቢያንስ 1.58 ሜትር እና 212 ሴ.ሜ የሆነ ክንድ ለሴት እንዲሁም ለወንድ ቢያንስ 1.70 ሜትር ቁመት መሆን አለበት።

የምዝገባ ጊዜው ከህዳር 08/2017 ዓ/ም እስከ ህዳር 12/2017 ዓ/ም ነው።

ምዝገባው ፦
- በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አዳማ)
- አዲስ አበባ (በኦንላይን ልክ ማመልከቻው ሲከፈት ይፋ ይደረጋል)
- አምቦ ዩኒቨርሲቲ (አምቦ)
- አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ (አርባ ምንጭ)
- አሶሳ ዩኒቨርሲቲ (አሶሳ)
- ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ (ባህር ዳር)
- ወሎ ዩኒቨርሲቲ (ደሴ)
- ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ (ድሬዳዋ)
- ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ( ጋምቤላ)
- ጎንደር ዩኒቨርሲቲ (ጎንደር)
- ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ (ሀዋሳ)
- ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ (ጅግጅጋ)
- ጅማ ዩኒቨርሲቲ (ጅማ)
- መቐለ ዩኒቨርሲቲ (መቐለ)
- ወለጋ ዩኒቨርሲቲ (ነቀምቴ)
- መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ (ሮቤ)
- ሰመራ ዩኒቨርሲቲ (ሰመራ)
- ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ (ወልቂጤ) ይከናወናል።

ተጨማሪ መረጃዎች፣ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፣ ዝርዝር ጉዳዮች እንዲሁም ሌሎችም የወጡ ማስታወቂያዎች በዚህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድረገጽ ላይ ሰፍሮ ይገኛል ይመልከቱ 👇
https://t.me/ethiojobs2021
https://t.me/ethiojobs2021

Join our channel https://shorturl.at/kynFh🎁ይፍጠኑ ይምጡ 24/7 ድጋፋችን አይለያችሁም።
08/11/2024

Join our channel
https://shorturl.at/kynFh

🎁ይፍጠኑ ይምጡ 24/7 ድጋፋችን አይለያችሁም።

08/11/2024

Join 💯👉https://aaaonline.info/cnMJ3A

ሴቶች/ወንዶች ኑ አብረን እንስራ ላይቭ ላይ አለሁ ሊንኩን ነክታችሁ ግቡ ነጻ ሆናችሁ እናስረዳችኋለን። ኑኑኑኑኑኑኑ. በደንብ ለሴቶች በርትተው ለሚሰሩ ማበረታቻ ያደርጋል
በዚህ ሊንክ https://aaaonline.info/cnMJ3A ግቡ

⭐️Join/ ከገባችሁ በኋላ ፕሮፋይላችሁ ጋር ሔዳችሁ my agent የሚለው ውስጥ 30253243 የሚለዉ ቁጥር በማስገባት ነው። ከዚያ የኛ ፋሚሊ ሆኑ ማለት ነው።

⚡️ስለአሰራሩ እናስረዳችዋለን እርስ ብቻ ይምጡ። አብረን እን ደግ ከኛ የሚጠበቀው መበርታትና መስራት ነው ቀላል ነዉ ።

👉እኛን ለማግኝት ይሕን ID ቁጥር 30253243 search Bar ላይ ጽፋችሁ ወደኛ መጥታችሁ join አርጉ
የኤጀንቱ በጣም ውስን ነው።
ፌስ እውተንቲኬሽንም በጣም ውስን ነው። እምስ ማለት ነው ስለዚሕ ለማጭበርበር እንዳትሞክሩ።

በሊንኩ ውይም qr code እምቢ ካላችሁ ከጎግል ፕሌይ ላይ poppo live ብላችሁ ማውረድ ትችላላችሁ
ጥያቄ ካላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ ።

🎁ይፍጠኑ ይምጡ 24/7 ድጋፋችን አይለያችሁም።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when EthoJobs posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to EthoJobs:

Share

Category