Nekemt Foreign Employment Agency /ነቀምት የውጭ አገር ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • Nekemt Foreign Employment Agency /ነቀምት የውጭ አገር ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ

Nekemt Foreign Employment Agency /ነቀምት የውጭ አገር ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ ወደሳውዲ አረቢያ በነጻ እንልካለን
Trusted Foreign Employment Agency in Ethi
(3)

22/05/2022
13/11/2021

HELLO Selam Y Pagachen Teketatayoch.... B Covid Mikniyat Sera Komo Nber Ahun Wed Dubai Melak Mejemarchinen Lemasawok New..Mesfertu le Setoch Bcha New Kezi Befit Lemd Yalachihu Mehed Tichilalachihu....Kezi Befit Yalhedachihu Addis Kehonachihu Tebku Sinjemir Enasawikalen .thanks lebelete Mereja 0900663040

01/08/2019

EBC News – August 1, 2019

28/07/2019

ኢትዮጵያውያን የቤት ሰራተኞች በጥቂት ቀናት ውስጥ ወደ ሳኡዲ አረቢያ መግባት ይጀምራሉ፡፡

ለአመታት መጉላላት የታየበት ጉዳይ መቋጫ አግኝቷል፡፡ ለረዥም ጊዜ በኢትዮጵያና በሳኡዲ መንግስታት መካከል ውይይቶች ድርድሮች ሲደረጉ ነበር፡፡ የሳኡዲ የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚንስትር የሰራተኛ ቅጥር ማሳለጫ ፕሮግራም ላይ የኢትዮጵያን ስም አንስቶ የነበረ ሲሆን ከ2 ቀን በፊት የኢትዮጵያ ስም ገብቷል፡፡

ስለሆነም በቀጣይ ቀናት ኢትዮጵያውያን ወደ ሳኡዲ መግባት ይጀምራሉ፡፡ ያውም ክብራቸው ተጠብቆ በህጋዊ መንገድ! ወንድምና እህቶቻችን በርካታ ስቃይና መከራን ተቀብለውና ባህር አቋርጠው የሚጓዙት ህገወጥ ስደት ከዚህ በኋላ ህጋዊ መንገዱ በመከፈቱ ካሁኑ ሊቆም ይገባል፡፡

በህገወጥ መንገድ ለመጓዝ ከደላላ ጋር እየተነጋገራችሁ ያላችሁ ህይወታችሁን አደጋ ላይ የሚጥለውን ድርድር አቁሙና በነጻ በሚባል ዋጋ ያለምንም ስቃይ በህጋዊ መንገድ የተከፈተውን አማራጭ ተጠቀሙ፡፡

ኢትዮጵያውያን ሰራተኞች በታታሪነታቸውና ጨዋነታቸው የሚታወቁ ሲሆን በአረቦች ዘንድም በጉጉት እየተጠበቁ ነው፡፡

27/07/2019

BREAKING NEWS: Ethiopian maids are allowed to enter Saudi in few days...

15/02/2019
ውድ የገጻችን ተከታታዮች ከዚህ በታች የተጠቀሱ መስፈርቶች የምታሟሉ፣ በሳውዲ አረቢያ መስራት የምትፈልጉ በስልካችን በመደወል ወይም አትክልት ተራ ሴካ ህንጻ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 136፣ ከሊፋ...
20/01/2019

ውድ የገጻችን ተከታታዮች ከዚህ በታች የተጠቀሱ መስፈርቶች የምታሟሉ፣ በሳውዲ አረቢያ መስራት የምትፈልጉ በስልካችን በመደወል ወይም አትክልት ተራ ሴካ ህንጻ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 136፣ ከሊፋ ህንጻ አጠገብ በመምጣት ያናግሩን፡፡
ምንም አይነት ክፍያ ሳይከፍሉ፣ በፍጥነት ደህንነትዎ ተጠብቆ በህጋዊ መንገድ እንደርስዎታለን፡፡
ልዩነታችን የስራ ልምዳችን፣ ቅልጥፍናችን፣ ህጋዊነታችን በመሆኑ ነቀምትን ይመረጡ!

Address

Seka Business Group PLC
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nekemt Foreign Employment Agency /ነቀምት የውጭ አገር ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Nekemt Foreign Employment Agency /ነቀምት የውጭ አገር ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ:

Share

Trusted Foreign Employment Agency in Ethiopia, and its FREE (No Payment at all).

Gera biyya alaa karaa seera qabessan nii eergina