Samak Foreign Employment Agency Plc

Samak Foreign Employment Agency Plc Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Samak Foreign Employment Agency Plc, Employment agency, Addis Abeba, Addis Ababa.

05/08/2025

ህጋዊ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት፤ ለሁለንተናዊ ተጠቃሚነት

አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 29 ቀን 2017 ዓ.ም፡- ዜጎቻችን በህገ-ወጥና ደህንነቱ ባልተጠበቀ መንገድ ወደ ተለያ ሀገራት ለሥራ ለመሰማራት ሲሞክሩ ለተለያዩ ችግሮች እየተጋለጡ ነው፡፡ ህገ ወጥ ስደት በዜጎቻችን ላይ ከሚያደርሰው ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ባሻገር የበርካታ ዜጎቻችንን ውድ ሕይወትም እየቀጠፈ ይገኛል፡፡ ሰሞኑን በጀልባ መስጠም ምክንያት በየመን በዜጎቻችን ላይ የደረሰው ልብ ሰባሪ የሞት አደጋ የዚህ የህገወጥ ስደት አስከፊ ገጽታ ሁነኛ ማሳያ ነው፡፡

መንግስት መሰል ችግሮችን ለመቆጣጠር በሀገር ውስጥ ከሚፈጥረው ሰፊ የሥራ ዕድል በተጨማሪ ወደ ውጭ ሀገራት ሄደው መስራት ለሚፈልጉ ዜጎች ህጋዊና ደህንነቱ የተጠበቀ ስርዓት ለመዘርጋት በልዩ ትኩረት ሲሰራ ቆይቷል፡፡ ስርዓቱ የዜጎችን ክብር እና ደህንነት ብቻ ሳይሆን ፍትሃዊና ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ በሚያስችል መልኩ የተቀረፀ ነው፡፡

ከ2014 በጀት ዓመት ጀምሮ ሂደቱ ከሰው እጅ ንክኪ እንዲፀዳና በቴክኖሎጂ እንዲታገዝ በማድረግ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪቱ በኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት ብቻ ተግባረዊ እየተደረገ ይገኛል፡፡ በዚህም በ2014 በጀት ዓመት 69 ሺህ 718፤ በ2015 በጀት ዓመት 102 ሺህ 076፣ በ2016 በጀት ዓመት 345 ሺህ 167 እንዲሁም በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 503 ሺህ 173 ዜጎች መንግስት በዘረጋው ህጋዊ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ስርዓት ተጠቃሚ መሆን ችለዋል፡፡

መንግስት ዘርፉን ለማዘመንና የዜጎችን ተወዳዳሪነት ለማሳደግ እያደረገ ባለው ጥረት ለውጭ ሀገር ሥራ ስምሪቱ ዜጎችን በልዩ ሁኔታ ለማዘጋጀት የሚያስችል ስርዓተ ስልጠና ቀርጾ ተግባራዊ እያደረገ ይገኛል፡፡ የስልጠና ተደራሽነቱንና ፍትሃዊነቱንም ለማረጋገጥ ከመንግስት ተቋማት ባሻገር የግል ማሰልጠኛ ተቋማት በሥራው ውስጥ እንዲገቡ ተደርጓል፡፡

የመዳረሻ ሀገራትን ለማስፋት በተደረገው ጥረትም ከሳዑዲ አረቢያ፣ ከተባበሩት አረብ ኤሚሬት፣ ከዮርዳኖስ፣ ከሊባኖስ፣ ከኳታር እና ከኪዌት መንግስት ጋር የሁለትዮሽ የሥራ ስምሪት ስምምነት በመፈራረም ወደ ሥራ እንዲገባ ተደርጓል፡፡

ይህም ዜጎቻችን በእነዚህ ሀገራት መብትና ደህንታቸው እንዲሁም ተጠቃሚነታቸው ተጠብቆ እንዲሠሩ ዕድል ተፈጥሯል፡፡ በቀጣይም ሚኒስቴር መስሪያ ቤታችን ከሚመለከታቸው ባለድርሻና አስፈፃሚ አካላት ጋር በመሆን የመዳረሻ ሀገራትን በማስፋት የዜጎችን ተጠቃሚነት ለማላቅ በልየ ትኩረት የሚሰራውን ሥራ አጠናክሮ ይቀጥላል፡፡

በአንፃሩ ሕገ-ወጥ አዘዋዋሪዎች በአሳሳች መረጃ እና በአማላይ ማስታወቂያ አሁንም ዜጎቻችንን ለከፋ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ቀውስ መዳረጉን ቀጥለዋል፡፡ ስለሆነም ዜጎች ህጋዊ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪትን ብቻ ምርጫቸውን በማድረግ ራሳቸውንና ቤተሰባቸውን ካላስፈላጊ ወጪና እንግልት እንዲታደጉ ጥሪ እያቀረብን በየአካባቢው የሚያስተዋሉትን የህገወጥ አዘዋዋሪዎች እንቅስቃሴ በአቅራቢያቸው ለሚገኙ የሕግ አስከባሪ አካላት እንዲያሳውቁ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር

Eid mubarek to family, friends, partner and all muslim Around the world may this special day bring peace,  happiness and...
29/03/2025

Eid mubarek to family, friends, partner and all muslim Around the world may this special day bring peace, happiness and prosperity to everyone

Beyisisaa carraa hojii የስራ ማስታወቂያ ✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️ሰመክ  በውጭ ሀገር ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ ከስራና ክህሎት ሚኒስቴር በወሰደው ፍቃድ መሰራት ለስራ ብቁ ...
01/12/2024

Beyisisaa carraa hojii የስራ ማስታወቂያ
✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️
ሰመክ በውጭ ሀገር ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ ከስራና ክህሎት ሚኒስቴር በወሰደው ፍቃድ መሰራት ለስራ ብቁ የሆኑ የቤት ሰራተኞች ወደ ሳኡዲ አረቢያ እየላከ ይገኛል።
በዚሁ መሠረት በድርጅታን በኩል ወደ ሳኡዲ አረቢያ፡ ኳታር እና ጆርዳን ሄዳችሁ በህጋዊ መንገድ በቤት ሰራተኝነት ለመስራት ፍላጎት ላላችሁ ሁሉ ይህንን እድል እንዲትጠቀሙበት ስናበስራችሁ በደስታ ነው።

SAMAK Ejensiin Qaxarrii fi Qunnamtii Hojjetaa Biyya Alaa hojjettoota mana keessaa gahumsa qaban gara biyyoota baha giddugaleessaa erguun hayyama Ministeera Hojjetaa fi Ogummaa irraa argateen akka hojjetan taasisaa jira.
Haaluma kanaan namoonni karaa dhaabbata keenyaatiin gara Saudi Arabiyaa, kuwaatar fi joordaan deemtanii hojjatu manaa ta’uun karaa seera qabeessa ta’ee hojjechuuf fedhii qabdan hundi carraa kanatti fayyadamuu akka qabdan gammachuu guddaadhaan isin beeksisa.

Teessoon kenyaa
Finfinnee jemo 01 Gamoo Ruut darbii 4ffaa gubbaa
lakkofsaa bilbilaa
0799238896
0933668866
0114929333

03/12/2023

0929366897
0799238896

30/11/2023

Oduuu gammachisa warra hojii biyya alaatti barbaaddanif iddoo hojii banaa biyya Saudi arabiya,Jordan fi qatar yerooo jia tokko hin caallee keessatti waan erginuufi namoonni ulaagalee carraa hojii biyya alaa guutattan gara wajjira keenya dhuftanii galmau dandeessu odeefanno dabatalaaf karaa whats app, telegram, facebook keenyan akkasumas qaaman gara waajjira keenya dhuftani nu dubbisuu dandettu

20/11/2023

Bakka hojii banaa tahe dubartoota duraan biyya arabaa deemtani muxannoo qabdan biyya qatar fi jordan deemuu barbaaddanif biro keenya dhuftani qaaman nu dubbisuu dandeettu

20/11/2023

ሰመክ ኤጀንሲ
ከስራና ክህሎት ሚኒስቴር በወሰደው ፍቃድ መሰረት በህጋዊ መንገድ ሰራተኞችን ለስራ ወደ ተፈቀደላቸው አረብ ሀገራት ህጋዊነትን በጠበቃው መልኩ መላክ መጀመራችንን እነሆ ብለናል።
መንግሥት በስቀመጠልን አቅጣጫ መሠረት ከዋና ቢሮአችንን አዲስ አበባ በተጨመሪ ከክልል ከተሞች በኦሮሚያ ክልል አዳማ ቅርንጫፍ ደቡብ ክልል ስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ በቅርብ የምንከፍት መሆኑን አውቃችሁ አስፈለጊ ዶክሜታችሁን ከወዲሁ አሟልችሁ በየወረዳዎቹ ለስራ ፈጠራና ክህሎት ቢሮ ተመዝግባችሁ እንድትሰለጥኑ
ጥሪያችንን እናስተላልፋለን
Address Jemo 01
Ruti Blding 4th flour
+251929366897

20/11/2023
Good job keep it up
23/05/2023

Good job keep it up

ሰመክ ኤጀንሲ ከስራና ክህሎት ሚኒስቴር በወሰደው ፍቃድ መሰረት በህጋዊ መንገድ ሰራተኞችን ለስራ ወደ ተፈቀደላቸው አረብ ሀገራት ህጋዊነትን በጠበቃው መልኩ መላክ መጀመራችንን እነሆ ብለናል።መ...
13/05/2023

ሰመክ ኤጀንሲ
ከስራና ክህሎት ሚኒስቴር በወሰደው ፍቃድ መሰረት በህጋዊ መንገድ ሰራተኞችን ለስራ ወደ ተፈቀደላቸው አረብ ሀገራት ህጋዊነትን በጠበቃው መልኩ መላክ መጀመራችንን እነሆ ብለናል።
መንግሥት በስቀመጠልን አቅጣጫ መሠረት ከዋና ቢሮአችንን አዲስ አበባ በተጨመሪ ከክልል ከተሞች በኦሮሚያ ክልል አዳማ ቅርንጫፍ ደቡብ ክልል ስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ በቅርብ የምንከፍት መሆኑን አውቃችሁ አስፈለጊ ዶክሜታችሁን ከወዲሁ አሟልችሁ በየወረዳዎቹ ለስራ ፈጠራና ክህሎት ቢሮ ተመዝግባችሁ እንድትሰለጥኑ
ጥሪያችንን እናስተላልፋለን
Address Jemo 01
Ruti Blding 4th flour
+251929366897

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Samak Foreign Employment Agency Plc posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share