Emu Foreign Employment Agency PLC ኢሙ በዉጭ ሀገር ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • Emu Foreign Employment Agency PLC ኢሙ በዉጭ ሀገር ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ

Emu Foreign Employment Agency PLC ኢሙ በዉጭ ሀገር ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ ኢሙ በውጭ ሀገር ስራና ሰራተኛ አገናኝ

01/09/2024
01/09/2024
This is EMU Employment Office, We're locatedin Ethiopia,We are looking to join company for domesticrecruitmentWe can pro...
16/02/2024

This is EMU Employment Office, We're located
in Ethiopia,
We are looking to join company for domestic
recruitment
We can provide a lot of experienced and non
experience house maids
If you have an interest to join us kindly contact
US
Email: emu.foreignlaborsupplyagency12@gmailcom
+251910207404
+251922629842
Address: Addis Ababa, Ethiopia

This is EMU Employment Office, We're located in Ethiopia,
02/02/2024

This is EMU Employment Office, We're located in Ethiopia,

ወደ ሳውዲ አረቢያ እና ወደ ጆርዳን ሀገር ሄደው መስራት ይፈልጋሉ?? እንግዲያውስ መተው ይጎብኙን  ወይም ደውለው ያማክሩን   እምንሰራው በ ህጋዊ መንገድ ስለሆነ ስለ ደህንነትዎ በፍፁም አይ...
14/01/2024

ወደ ሳውዲ አረቢያ እና ወደ ጆርዳን ሀገር ሄደው መስራት ይፈልጋሉ?? እንግዲያውስ መተው ይጎብኙን ወይም ደውለው ያማክሩን እምንሰራው በ ህጋዊ መንገድ ስለሆነ ስለ ደህንነትዎ በፍፁም አይጨነቁም። ኢንሹራንስ ስለሚኖሮ የለምንም ስጋት ሰርተው መለወጥ ይችላሉ። ስለ ህጋዊነታችን ቢሮዋችን ድረስ በ አካል መጥተው ማረጋገጥ ይችላሉ

Follow us on Instagram 🪙
07/01/2024

Follow us on Instagram 🪙

ከ ጆርዳን ከቤሩት ከዱባይ ለተመለሳችሁ ሴቶች ብቻአስቸኩዋይ ወደ ሳውዲ አረቢያ በፀጉር ቤት በሹፌር በማርኬቲንግ እና በቤት ውስጥ ስራ 20 ልጆችን አስቸኩዋይ በህጋዊ መንገድ መሄድ ለሚፈልጉ ...
19/10/2023

ከ ጆርዳን ከቤሩት ከዱባይ ለተመለሳችሁ ሴቶች ብቻ
አስቸኩዋይ ወደ ሳውዲ አረቢያ በፀጉር ቤት በሹፌር በማርኬቲንግ እና በቤት ውስጥ ስራ 20 ልጆችን አስቸኩዋይ በህጋዊ መንገድ መሄድ ለሚፈልጉ ይደውሉ
0910207404

🔵 ኢሙ በውጭ ሀገር ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ✅በተደጋጋሚ ለሚነሱ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸዉ❓❕1⃣ ለወንዶች አለ ወይ⁉️➡️እስካሁን ባለዉ እንቅስቃሴ መሰረት  ለወንዶች ምንም አይነት የአሰ...
06/09/2023

🔵 ኢሙ በውጭ ሀገር ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ

✅በተደጋጋሚ ለሚነሱ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸዉ❓❕

1⃣ ለወንዶች አለ ወይ⁉️

➡️እስካሁን ባለዉ እንቅስቃሴ መሰረት ለወንዶች ምንም አይነት የአሰሪ ፍላጎት የለም ይህም ሊሆን የቻለዉ የወንዶች ፕሮሰስ በጣም ችግር ያለበት እንደሆነ ስለሚታመን ነዉ ስለሆነም እስካሁን ባለዉ ነገር ለወንዶች ወደ አረብ ሀገራት ምንም አይነት ፍላጎት የለም
⏩ነገር ግን አንድ ኢትዮጵያ ዉሥጥ ያለ ወንድ አረብ ሀገር ያለ ዘመድ ካለዉ እና ቪዛ ሚያወጣለት ከሆነ በዚህ መንገድ ከሀገር ሊወጣ ይችላል፡፡
⏩በተጨማሪም በቅርቡ የፀደቀ ህግ አለ እሱ ላይ የወንዶችንም ፕሮሰስ ኤጀንሲዎች ሊሰሩበት መንገድ ይቀመጣል ተብሎ ስለሚጠበቅ በቅርቡ የወንዶችም ፕሮሰስ ይጀመራል ተብሎ ይጠበቃል

2⃣ህጋዊ ናቹ እንዴ⁉️

✅ኤጀንሲያችን ለዜጎች በህጋዊ መንገድ በዉጪ ሀገር የስራ እድል አመቻችቶ ይልካል ለዚህም ተግባሩ በሰራተኛ እና ማህበራዊ ሚኒስተር ህጋዊ መስፈርቶችን አሟልቶ እዉቅና ተሰቶታል በዚህም መሰረት አንድ ዜጋ የስራ እድል በዉጪ ሀገር ሲያገኝ የሚያስፈልገዉን ፎርማሊቲዎችን በሟሟላት በሚኒስተር መስሪያ ቤቱ ዉል ፈርሞ በህጋዊ መንገድ መብቱ ተከብሮለት ስራዉ ወደተገኘበት ሀገር እንዲሄድ እናደርጋለን

3⃣ኤጀንሲ ከሌሎች ህገወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎች በምን ይለያል⁉️

✅ኤጀንሲ በህጋዊ መንገድ በመንግስት እዉቅና አግኝቶ ሚሰራ እና በዉጪም ሀገር ስራ አፈላልጎ ሚያገናኝ አካል ነዉ በዚህም መሀል ብዙ ፕሮሰሶች አሉ ኤጀንሲዎች አንድ ወደ ዉጪ በላከዉ ዜጋ ላይ ሙሉ ሃላፊነት አለበት ዜጋዉ ላይ ለሚደርስ ማንኛዉም ጥቃት መከታ ይሆናል ያዜጋ ከሀገር ወቶ ወደ ሀገሩ እስከሚገባም ድረስ ለሚደርስበት ማንኛዉም ነገር ሀላፊነት አለበት ነገር ግን ህገወጥ የሰዎች አዘዋዋሪ ህጋዊ ባልሆነ መልኩ ዜጎችን በመላክ ለተለያዩ ስቃዮች ሲዳርጉ ይታያል በመሆኑም ልዩለቱ ግልፅ ነዉ

4⃣እዉነት በኤጀንሲ መሄድ ምንም አይነት ክፍያ አያስከፍልም⁉️

✅ይህ የብዙዎች ጥያቄ ነዉ እስካሁን ባለዉ ህግ መሰረት በኤጀንሲ ሲሄዱ በሁለቱም ማለትም በተጓዡ እና በኤጀንሲዉ ሚሸፈኑ ወጪዎች ይኖራሉ ለምሳሌ የፓስፖርት ሜዲካል አሻራ እና ሌሎች ግላዊ ወጪዎችን ተጓዡ ይሸፍናል በኤጀንሲዉ በኩል ደግሞ የቪዛ የዉል ማፅደቂያ እና የቲኬት ወጪ ይሸፈናል፡፡

5⃣ፕሮሰሱ ምን ያሃል ጊዜ ይፈጃል⁉️

✅ይህ ጥያቄ እንደ ተጓዡ ይለያያል ለምሳሌ ምግብ የሚችል ከሆነ ቶሎ የመመረጥ እድል ይኖረዋል በሁለተኝነት ደረጃ ደግሞ ከዚህ በፊት በደዉጪ ሀገር ሄዶ ሰርቶ ሚያቅ ሰዉ ሁለተኛ ተመራጭ ይሆናል ስለዚህ ለፕሮሰሱ ይህን ያህል ጊዜ ብሎ መወሰን ቢያስቸግርም ይህንን እና የመሳሰሉትን ነገሮች ከግምት ዉስጥ ማስገባት ተገቢ ነዉ በነገራችን ላይ ልምድ ለሌላቸዉም ቶሎ ሊመጣበት ሚችል አጋጣሚ አለ

6⃣ ፕሮሰሱን ለመጀመር ምን ምን ያስፈልገኛል⁉️

1) የታደሰ ፓስፖርት
2) የራስ መታወቂያ እና የተያዥ መታወቂያ
3) የትምህርት ማስረጃ
4) ሙያ ማረጋገጫ (ሲኦሲ)
5) የህክምና ማረጋገጫ
6) 1 ቁም ፎቶ እና 3 ኩርድ ፎቶ

Address

Gojam Berenda
Addis Ababa

Opening Hours

09:00 - 20:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Emu Foreign Employment Agency PLC ኢሙ በዉጭ ሀገር ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share