Ethiopian Jobs Network - EJN

Ethiopian Jobs Network - EJN We will get you the latest job opportunities around Ethiopia,all the new job vacancies will be posted

✈️ አዲስ የሥራ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ አየር መንገድ!አየር መንገዱ በDocument Controller (Early Works & Offsite Links) የሥራ መደብ ላይ ብቁ ሠራተኞችን አወዳድሮ...
23/05/2026

✈️ አዲስ የሥራ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ አየር መንገድ!

አየር መንገዱ በDocument Controller (Early Works & Offsite Links) የሥራ መደብ ላይ ብቁ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

📦 የሥራ መደብ: Document Controller (Early Works & Offsite Links)
📍 ቦታ: የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መሥሪያ ቤት፣ የኢትዮጵያ አየር ማረፊያዎች ሕንፃ፣ የቡድን ቅጥርና ምደባ ጽ/ቤት።
📅 የምዝገባ ማብቂያ ቀን: May 27 ,2026
💼 የቅጥር ሁኔታ: May 21 ,2026 እስከ May 27 ,2026

👇 ሙሉ ዝርዝር መረጃውን ለማግኘት እና ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፦
LINK


🔗 https://checkresults.co/ethiopian-airline-jobs/document-controller-early-works-offsite-links-2026-5-23/

✈️ አዲስ የሥራ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ አየር መንገድ!አየር መንገዱ በጂኦቴክኒካል ኢንጂነር (Geotechnical Engineer) የሥራ መደብ ላይ ብቁ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።...
23/05/2026

✈️ አዲስ የሥራ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ አየር መንገድ!

አየር መንገዱ በጂኦቴክኒካል ኢንጂነር (Geotechnical Engineer) የሥራ መደብ ላይ ብቁ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

📦 የሥራ መደብ: ጂኦቴክኒካል ኢንጂነር (Geotechnical Engineer)
📍 ቦታ: የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መሥሪያ ቤት፣ የኢትዮጵያ አየር ማረፊያዎች ሕንፃ፣ የቡድን ቅጥር እና ምደባ ጽሕፈት ቤት (1ኛ ፎቅ)።
📅 የምዝገባ ማብቂያ ቀን: May 27, 2026
💼 የቅጥር ሁኔታ: ከ May 21, 2026 እስከ May 27, 2026 ድረስ ይመዝገቡ።

👇 ሙሉ ዝርዝር መረጃውን ለማግኘት እና ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፦
LINK


🔗 https://checkresults.co/ethiopian-airline-jobs/geotechnical-engineer-2026-5-21/

🛠 ለ Assistant A/C Machining Technician አመልካቾች የተደረገ ጥሪ!የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረዳት አውሮፕላን ማሽን ቴክኒሻንነት (Assistant A/C Machining ...
14/05/2026

🛠 ለ Assistant A/C Machining Technician አመልካቾች የተደረገ ጥሪ!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረዳት አውሮፕላን ማሽን ቴክኒሻንነት (Assistant A/C Machining Technician) ለደረጃው ያመለከታችሁ እና የመጀመሪያ ምዘናዎችን ያጠናቀቃችሁ ዕጩዎች ለጽሁፍ ፈተና እና ለቃለ-መጠይቅ ጥሪ ተደርጎላችኋል።

⚙️ የሥራ መደብ: Assistant A/C Machining Technician
📍 ቦታ: የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መሥሪያ ቤት (Aviation University PTS Building, Room #312)
📢 የጥሪው ዓይነት: የጽሁፍ ፈተና እና የቃለ-መጠይቅ (Written Exam & Interview)

👇 ዝርዝሩን እና የተጠሪዎችን ስም ለማየት ኮሜንት ሳጥኑ ላይ አለ ሊንክ ይጫኑ:

#የሥራማስታወቂያ

🏥 ለኢንዱስትሪ ነርስ (Industrial Nurse) አመልካቾች የተደረገ ጥሪ!የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኮንትራት መሠረት ለኢንዱስትሪ ነርስ የሥራ መደብ ያመለከታችሁ ዕጩዎች ለጽሁፍ ፈተና እ...
14/05/2026

🏥 ለኢንዱስትሪ ነርስ (Industrial Nurse) አመልካቾች የተደረገ ጥሪ!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኮንትራት መሠረት ለኢንዱስትሪ ነርስ የሥራ መደብ ያመለከታችሁ ዕጩዎች ለጽሁፍ ፈተና እና ለህክምና ምርመራ ጥሪ ተደርጎላችኋል።

💉 የሥራ መደብ: Industrial Nurse (Contract Basis)
📍 ቦታ: Ethiopian Airlines Aviation Student Cafeteria
📢 የጥሪው ዓይነት: የጽሁፍ ፈተና እና የህክምና ምርመራ (Medical Examination)

👇 ስማችሁን በዝርዝሩ ውስጥ መኖሩን ለማረጋገጥ እና ዝርዝር መረጃውን ለማየት ኮሜንት ሳጥኑ ላይ አለ

ለ Trainee Pilot Candidates✈️ የፓይለት ስልጠና (Trainee Pilot) ዕጩዎች!የመጀመሪያ ደረጃ የቋንቋ ብቃት ምዘናን ያለፋችሁ የሶስተኛ ዙር (Third Round) አመልካቾ...
11/05/2026

ለ Trainee Pilot Candidates
✈️ የፓይለት ስልጠና (Trainee Pilot) ዕጩዎች!
የመጀመሪያ ደረጃ የቋንቋ ብቃት ምዘናን ያለፋችሁ የሶስተኛ ዙር (Third Round) አመልካቾች የቃለ-መጠይቅ እና የህክምና ምርመራ ጥሪ ተደርጎላችኋል።
📍 ቦታ፦ (Aviation University Auditorium Hall)
📢 የጥሪው ዓይነት፦ ለቃለ-መጠይቅ እና ለህክምና ምርመራ
👇 የተመረጡ ዕጩዎችን ዝርዝር ለማየት አሁኑኑ Check ያድርጉ፦

🏢 Company: Ethiopian Airlines

📢 አዲስ የስራ ማስታወቂያ ከኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል! 🏨የሚከተሉትን መስፈርቶች ለምታሟሉ አመልካቾች በሙሉ ክፍት የስራ መደብ አለን።🔹 የስራ መደብ: INDUSTRIAL ELECTRICIAN📍 ...
30/04/2026

📢 አዲስ የስራ ማስታወቂያ ከኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል! 🏨
የሚከተሉትን መስፈርቶች ለምታሟሉ አመልካቾች በሙሉ ክፍት የስራ መደብ አለን።

🔹 የስራ መደብ: INDUSTRIAL ELECTRICIAN
📍 የማመልከቻ ቦታ: Ethiopian Skylight Hotel Human Resources Office
⏳ የምዝገባ ቀን: ከሜይ 05, 2026 በፊት (Before May 05, 2026)

ፈጠን ብለው ያመልክቱ! መልካም ዕድል! ✨
://checkresults.co/ethiopian_airlines/industrial-electrician-i-2

🏢 Company: Ethiopian Airlines

Address

Urael
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Jobs Network - EJN posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share