Lentebur Foreign Employment Agency

Lentebur Foreign Employment Agency Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Lentebur Foreign Employment Agency, Employment agency, Jemo Michael, Addis Ababa.

Lentebur Foreign Employment Agency is a renowned and reputable organization with 10+ years of experience specializing in facilitating employment opportunities for individuals seeking careers abroad.

16/06/2024

እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረስዎ እያልን በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን፡፡
ዒድ ሙባረክ!

Bagaa id al-Adha bara 1445 nagayaan gessani! Ayyaanna nagaaya fi gammachuu isiniif hawwina.
Iid Mubaarak

🙏🙏🙏
29/05/2024

🙏🙏🙏

16/05/2024
ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም ፣የደስታ እና የመልካም ነገር ሁሉ ጅማሬ እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞታ...
09/04/2024

ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም ፣የደስታ እና የመልካም ነገር ሁሉ ጅማሬ እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን።

Hordoftoota amantaa Islaamaa hundaaf baga ayyaana Iid al-Fixrii bara 1445ffa geessan! Ayyaanni kun jalqaba nagaa, gammachuu fi waan gaarii akka ta'uuf hawwii keenya guddaa ibsina

Happy 1445th Eid al-Fitr to all followers of Islam! We express our utmost wishes for the holiday to be the beginning of peace, happiness, and good things.

🌙عيد مبارك 🌴🌴🌴تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال وكل عام وأنتم بخير🌴🌴

ቅዳሜ,መጋቢት 07/2016 ዓ.ም በዛሬዉ ዕለት ለዘጠኝ ተጓዦች አጭር ቅድመ ጉዞ ስልጠና እና ጥንቃቄ ከሰጠን በኋላ ለስራ ስምሪት ወደ ሳዑዲ አረቢያ በተሳካ ሁኔታ ልከናል። Dilbata, Am...
16/03/2024

ቅዳሜ,መጋቢት 07/2016 ዓ.ም
በዛሬዉ ዕለት ለዘጠኝ ተጓዦች አጭር ቅድመ ጉዞ ስልጠና እና ጥንቃቄ ከሰጠን በኋላ ለስራ ስምሪት ወደ ሳዑዲ አረቢያ በተሳካ ሁኔታ ልከናል።

Dilbata, Amajjii 07/2016
Har'a imaltoota sagal leenjii fi orijinteshinii imala duraa gabaabaa booda, gara Sa'udii Arabiyaatti hojjaadhaf milkaa'inaan ergineerra

Saturday, March 16/2024
Today we have successfully sent nine travelers to Saudi Arabia for employment after brief pre-trip training and orientation.

10/03/2024

ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ወር ረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ።እንዲሁም ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዐብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ።

Hordoftoota amantaa Islaamaa maraaf baga ji'a ulfeeffamaa Ramadaanaatin nagaan isiin gahee jachaa ji'a ibaadaa gaarii akka isiniif ta'u onneerraa hawwinaa.
Akkasumas hordoftoota amantaa kiristaanaa maraaf baga Sooma guddaatiin isin gahee.
Sooma nagaa, tokkummaa fi jaalalaa nuf haata'uu

- ማሳሰቢያ --የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ዜጎች በሃገር ውስጥ እና በውጭ በሚፈጠር የሥራ ዕድል በህጋዊ መንገድ መብታቸው ደህንነታቸው እና ጥቅማቸው ተጠብቆ መስራት እንዲችሉ የሰለጠነ እና በከ...
09/03/2024

- ማሳሰቢያ --

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ዜጎች በሃገር ውስጥ እና በውጭ በሚፈጠር የሥራ ዕድል በህጋዊ መንገድ መብታቸው ደህንነታቸው እና ጥቅማቸው ተጠብቆ መስራት እንዲችሉ የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል ስምሪት ስምምነት በመፈፀም ለፓስፖርት እና ለጤና ምርመራ ከሚከፈል ክፍያ ውጪ በነፃ አገልግሎት እንዲያገኙ እያደረገ ይገኛል፡፡

ለበለጠ መረጃ:
+251 11 385 0005
+251 92 973 7509
ላይ ይደዉሉ::

ወይም
092 973 7509
092 156 2479
ዋትስአፕ ላይ መልዕክት ያስቀምጡልን

በዚህ አገልግሎት በኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት የባዮሜትሪክስ መረጃዎቻቸውን የሰጡ፣ ማንነታቸው የተረጋገጠ፣ ስልጠና የወሰዱ ከ189,430 በላይ ዜጎች ባለፉት 6 ወራት ወደ ተለያየ ሃገር ተሰማርተዋል፡፡ በስምሪቱ ከፍተኛ ስኬት ያስመዘገቡ ክልሎች እንደሚከተለው ይቀርባሉ፡፡

- ኦሮሚያ ክልል = 94,106
- አማራ ክልል = 39,205
- ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል = 27,500
- ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል = 14,947
- አዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር = 6,331
- ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል = 3,613
- ሲዳማ ክልል = 1,430
- ትግራይ ክልል = 822
- ሐረር ክልል = 286
- አፋር ክልል = 205
- ድሬዳዋ ከተማ መስተዳደር = 193
- ሱማሊ ክልል = 193
- ቤንሻንጉል ክልል = 181
- ጋምቤላ ክልል = 83

ለበለጠ መረጃ:
+251 11 385 0005
+251 92 973 7509
ላይ ይደዉሉ::

ወይም
092 973 7509
092 156 2479
ዋትስአፕ ላይ መልዕክት ያስቀምጡልን

በዚህ በውጭ ሃገር የሥራ ስምሪት በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ ዜጎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ አስፈላጊውን ግብዓት በማሟላት ከዚህ በፊት ወደ ውጪ ሃገር ሰራተኛ አሰማርተው የማያውቁ ክልሎች ጭምር የዕድሉ ተጠቃሚ የሚሆኑበትን ምቹ ሁኔታ የፈጠረ በመሆኑ የስምሪቱ ተጠቃሚ መሆን የምትፈልጉ ዜጎች በአቅራቢያቹ በቀበሌ ደረጃ በሚገኙ አንድ ማዕከላት በመሄድ እንድትመዘገቡ ጥሪ እናቀርባለን::
ከዚህ ውጪ የሚደረግ ወደ የትም ሃገር "ለስራ እናሰማራቸዋለን" እና "በቀላሉ ስራ እንድታገኙ እናማክራቸዋለን” የሚል ቅስቀሳ ዜጎችን ለከፋ አደጋ የሚጥል እንዲሁም ከፍተኛ የገንዘብ ማጭበርበር በመሆኑ ራሳችሁን እንድትጠብቁ እናሳስባለን፡፡

ምንጭ: የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር

ለበለጠ መረጃ:
+251 11 385 0005
+251 92 973 7509
ላይ ይደዉሉ::

ወይም
092 973 7509
https://wa.me/message/TVLS4U3ZNGUVB1
ዋትስአፕ ላይ መልዕክት ያስቀምጡልን

ለንተቡር ኤጀንሲ

በዕለተ ረቡዕ የካቲት 27/2016 ለስራ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ካሰማራናቸዉ ሰራተኞች በከፊሉHojjattoota Guyyaa Robi Guraandhala 27/2016 tti hojiidhaaf gara ...
07/03/2024

በዕለተ ረቡዕ የካቲት 27/2016 ለስራ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ካሰማራናቸዉ ሰራተኞች በከፊሉ

Hojjattoota Guyyaa Robi Guraandhala 27/2016 tti hojiidhaaf gara Su'ud Arabiyaatti bobbaasnee keessaa muraasa.

A picture of partial of the domestic workers we recruited to the Kingdom of Saudi Arabia on March 6th, 2024

We Strive for Change and Achievement LENTEBUR FOREIGN EMPLOYMENT AGENCY
16/01/2024

We Strive for Change and Achievement

LENTEBUR FOREIGN EMPLOYMENT AGENCY

Address

Jemo Michael
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lentebur Foreign Employment Agency posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share