Ethio Jobs Portal

Ethio Jobs Portal A page for all job vacancy in ethiopia

Addis Zemen is an Ethiopian Amharic portal published by FDRE
(1)

ደመወዝ: ማራኪ ሆኖ  አዲስ በተሻሻለው የድርጅቱ ደመወዝ ስኬል መሰረትDate Posted May 27, 2026Deadline Date June 4, 2026የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ እና በአካባቢውH...
31/05/2026

ደመወዝ: ማራኪ ሆኖ አዲስ በተሻሻለው የድርጅቱ ደመወዝ ስኬል መሰረት
Date Posted May 27, 2026
Deadline Date June 4, 2026

የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ እና በአካባቢው

How to Apply
የምዝገባ ቀን፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት፣በአካል በመቅረብ
የምዝገባ አድራሻ፡ አያት አክስዮን ማህበር ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል የትራፊክ መብራቱ አጠገብ)
ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣትአለባቸው፡፡

አመልካቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈልጉ በስልክ ቁጥር 09-72-57-86-37 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡

ተወዳጁ የኪነጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ ።😭💔
16/01/2026

ተወዳጁ የኪነጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ ።😭💔

  Announcements Wegagen Bank S.C.  Invites competent and qualified candidates for the following positions.1. Manager, Tr...
21/12/2025

Announcements
Wegagen Bank S.C. Invites competent and qualified candidates for the following positions.

1. Manager, Treasury sales Desk (Re-Advertised).
2. Manager, Trading Desk (Re-Advertised)
3. Branch Manager III (Re-Advertised)
4. Branch Manager - IV (Re-Advertised)
5. Branch Manager - IV
6. Sr. Electrical Engineer (Re-Advertised)
7. Junior Secretary

Please visit the below link to our website for the details:
https://www.wegagen.com/Vacancy
Deadline: Saturday December 27, 2025

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ  ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
20/12/2025

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ

ዲቪ ታገደ በፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትዕዛዝ እና በሚኒስትር ክሪስቲ ኖም ውሳኔ የዲቪ (DV) የቪዛ ፕሮግራም በአፋጣኝ እንዲታገድ ተወስኗል። ለውሳኔው መነሻ የሆነው በብራውን ዩኒቨርሲቲ ጥ...
19/12/2025

ዲቪ ታገደ

በፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትዕዛዝ እና በሚኒስትር ክሪስቲ ኖም ውሳኔ የዲቪ (DV) የቪዛ ፕሮግራም በአፋጣኝ እንዲታገድ ተወስኗል። ለውሳኔው መነሻ የሆነው በብራውን ዩኒቨርሲቲ ጥቃት ፈጽሞ ሰዎችን የገደለው ግለሰብ ወደ አሜሪካ የገባው በዚህ ፕሮግራም መሆኑ በመረጋገጡ ነው።

Vacancy December 20250 years experienceEthiopian Shipping and Logistics service የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፓርት እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅ...
13/12/2025

Vacancy December 2025
0 years experience
Ethiopian Shipping and Logistics service
የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፓርት እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት

30 person (Position)

Vacany dec. 2025Salary: 30,000 ETBNumber of Positions: 15Oromia Technology Authority Ethio Jobs Portal
05/12/2025

Vacany dec. 2025
Salary: 30,000 ETB
Number of Positions: 15

Oromia Technology Authority
Ethio Jobs Portal

New vacancy, December 2025 Addis Ababa More than 80 positions የቅጥር ማስታወቂያ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከዚህ በታች በተገለፁት  ክፍት የስራ መ...
04/12/2025

New vacancy, December 2025 Addis Ababa
More than 80 positions
የቅጥር ማስታወቂያ

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከዚህ በታች በተገለፁት ክፍት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል። መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ጎተራ በሚገኘዉ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ እንድትመዘገቡ ጥሪ እናቀርባለን።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
ሁሉም የሚታወቅባት ኢትዮጵያ !
————————
ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ሚዲያ ድህር -ገፆችን ይጎብኙ ይወዳጁን .......
Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/

For All graduates including Engineeringበሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች እና ተዛማጅ የትምህርት መስኮችን ዝርዝር በ2018ዩኒቨርሲቲ ገብተው ...
04/12/2025

For All graduates including Engineering

በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች እና ተዛማጅ የትምህርት መስኮችን ዝርዝር በ2018ዩኒቨርሲቲ ገብተው ስነዘዴ ተምረው ማስተማር የሚችሉ የትምህርት አይነቶች ሲሆኑ ዲግሪ ኑሯችሁ ስራ ያላገኛችሁ ቀኑ ሳያልፍ ተመዝገቡ

ማስታወቂያ

በተለያዩ የትምህርት መስኮች ተመርቃችሁ ለመምህርነት ሙያ ማመልከት ለምትፈልጉ

ቀደም ሲል በወጣው መመልመያ መስፈርት መሰረት ለመመዝገብ የምትፈልጉ በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚሰጡ የትምህርት ዓይነቶችና ተዛማጅ የትምህርት መስኮችን በትምህርት ሚኒስቴር ዌብሳይት ላይ በዚህ ሊንክ https://shorturl.at/ORED9 በመግባት “የትምህርት ዓይነትና ተዛማች የትምህርት መስኮች” የሚለውን download በማድረግ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ገልጸን፤ የ5 ዩኒቨርስቲዎችን የመመዝገቢያ ሊንኮች ማሳወቃችን ይታወሳል፤

ከተገለጹት 5 ዩኒቨርስቲዎች በተጨማሪ በመቀሌ ዩኒቨርስቲ መመዝገብ የሚቻል ሲሆን ለመመዝገብ የምትፈልጉ አመልካቾች በዚህ ሊንክ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdRwj89yQ50AiUeZZeDe8tr8aJ5GQZO4B0IqUVJzJJCNJzWPQ/viewform በመግባት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

Address

Addis Ababa
0000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Jobs Portal posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category