26/08/2024
Huda School
ቀን፡- 20/12/2016
ሁዳ ትምህርት ቤት ለ1ኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች ብቁ መምህራኖችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
ተ.ቁ
የስራ መደብ
ፆታ
የሚፈለገው የስራ ልምድ
የት/ት ደረጃ
1
የሒሳብ መምህር
ወ/ሴ
1 አመትና ከዛ በላይ
ዲግሪ
2
የእንግሊዘኛ መምህር
ወ/ሴ
1 አመትና ከዛ በላይ
ዲግሪ
አድራሻ፡- አመልካቾች ያላችሁን የትምህርት መረጃ በመያዝ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ኮልፌ ቀራንዮ 18 አደባባይ ወደ ጦርሀይሎች በሚወስደው መንገድ የመጀመሪያ ቅያስ ትንሽ ገባ ብሎ ሁዳ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በአካል በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።
ለበለጠ መረጃ፡- 0911167204/ 0939081487
ደሞዝ በስምምነት