Technology scholarship and job vacancy for Ethiopians".

Technology scholarship and  job vacancy for Ethiopians". Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Technology scholarship and job vacancy for Ethiopians"., Aksum.

03/03/2020

Here is a rundown of the top 9 books for Software Engineers. ... not as a cover-to-cover read :)

በነፃ ፀረ ቫይረስ ምናገኝባቸው ወይም የምናወርድባቸው ምርጥ  ገፆች -፳፳version        Name of Antivirus4.5. Kaspersky Security Cloud Free. Free a...
23/02/2020

በነፃ ፀረ ቫይረስ ምናገኝባቸው ወይም የምናወርድባቸው ምርጥ ገፆች -፳፳
version Name of Antivirus
4.5. Kaspersky Security Cloud Free. Free at Kaspersky Lab North America. see also https://usa.kaspersky.com/
4.0. Avast Free Antivirus. Free at
4.0. AVG AntiVirus Free. Check at https://www.avg.com/en-us/
4.0. Bitdefender Antivirus Free Edition. Free at www.Bitdefender.com
4.0. Sophos Home Free. ...at https://home.sophos.com/en-us/
3.5. Avira Antivirus. ...at https://www.avira.com/en/free-antivirus-windows
3.5. Microsoft Windows Defender Security Center. ...
3.0. adaware antivirus free 12.
Source www.pcmag.com
photocredit:https://www.tech21century.com/
Please https://www.facebook.com/technologypage4All/

🇪🇹   FullY Funded Scholarship...for Ethiopians
24/11/2019

🇪🇹 FullY Funded Scholarship...for Ethiopians

Africa, Fellowships

24/10/2019

Click to find out more about our study program and paid internship

22/09/2019
22/09/2019
18/09/2019
phishing
18/09/2019

phishing

በሞባይል ስልክዎ በሚላክልዎ አጭር የፅሁፍ መልዕክት መረጃ ከስልክዎ መመዝበር እንደሚቻል ያዉቃሉ?

በሞባይል ስልኮቻችን ወይም በተለያዩ ኤሌክትሮኒክ መገልገያዎቻችን ላይ በኤስ ኤም ኤስ መልዕክት አማካኝነት የሚፈጸሙ የመረጃ ጥቃትን ለመከላከል፤

• ከማናውቀው ሰው መልዕክቶች ከሊንኮች ጋር በሚላኩልን ጊዜ በፍጥነት ከመክፈት መቆጠብ፡፡ በተለይ የተላከው የሊንክ አድራሻ ትክክለኛነት ማረጋገጥ መቻል አለበት፤ ለምሳሌ ዶሜን ኔም(domain name)፣ ሆስትና አጠቃላይ ዩ አር ኤል( URL) ደህንነቱን ማዎቅ ያስፈልጋል፤

• ለማንኛውም ዓይነት ግላዊ የፋይናንስ መረጃዎቻችንን ለሚጠይቁን መልዕክቶች ምላሽ ከመስጠት መቆጠብ ያስፈልጋል፤

• ስለምንሰራቸው የቢዝነስ እሴቶቻችን እንዲሁም አብረውን በሽርክናና በተለያዩ ዘዴዎች ስለምናከናውናቸው መረጃዎች ለሚጠይቁ አጭር የጽሁፍ አጭር የፅሁፍ መልዕክቶች ከመመለሳችን በፊት ወደ አጋሮቻችንን በመደወል ትክክለኛነቱን ማረጋገጥ ያሥፈልጋል፤

• የሚላኩልን መልዕክቶች ከማናውቃቸው ቁጥሮች ከመሆናቸውም በተጨማሪ አስቸኳይ የሆነ ምላሽን የሚጠይቁን ከሆኑ መመለስ የለብንም፤

• ከማናውቃቸው የኤስ ኤም ኤስ ቁጥሮች በብዛት መልዕክቶች የሚላኩልን ከሆነ የቁጥሮቹን ህጋዊነት ወደ ቴሌ በመደውል ማረጋገጥና ካልፈለግናቸው እንዲቋረጡ ማድረግ ያስፈልጋል፤

• እንኳን ደስ ያላህ/ያለሽ፤ አሸናፊ ሆነሃል/ሆነሻል በማለት ወደ ማናውቀው ስልክ እንድንደውል ከሚሞክሩ አጭበባሪዎች ራሳችንን መከላከል ያስፈልጋል፤

• የሚላኩልን መልዕክቶች የተላኩበትን ጊዜ መቼና ስንት ሰዓት የሚሉትን ጉዳዮች በመመልከት የተላከው መልዕክት ባልተለመደ ሰዓት ከሆነ ከመመለስ መቆጠብ ያስፈልጋል፤

• በኤስ ኤም ኤስ የባንክ አካውንታችንን በተመለከተ ለምንጠየቀው ማንኛውም መረጃ መልስ ከመስጠታችን በፊት በባንክ አካውንታችን ላይ ለተጠቃሚዎቹ የተቀመጡትን ህግና ስርዓቶች መመልከትና ማስታዎስ ያስፈልጋል፡፡

ይህን በማድረግዎ ራስዎን ከአጭበርባሪዎች መጠበቅ ይችላሉ፡፡ መስከረም 7/2011

03/09/2019

💚💛❤️❇️Aksum University Female Scholarship ...Apply if you have interest
🇪🇹✅✅like❇️ and Comment for more info
and vacancy for Ethiopians

Job Vacancy in Lion Intl Bank(Internal)
27/08/2019

Job Vacancy in Lion Intl Bank(Internal)

“The secret of success in life is for a man to be ready for his opportunity when it comes." – Benjamin Disraeli ........ Here is another opportunity

Address

Aksum

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Technology scholarship and job vacancy for Ethiopians". posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share