Addis Jobs

Addis Jobs The Site of Your Career Opportunity!

The Ethiopian Academy of Sciences Special Library Collections.Telegram:  t.me/easlibrary
15/09/2025

The Ethiopian Academy of Sciences Special Library Collections.

Telegram: t.me/easlibrary


ዘውዲቱ ጌታቸው ፋውንዴሽን፣ የጡት ካንሰር ግንዛቤን ለማሻሻል፣ ቅድመ ልየታን ለማበረታታት እና ለጡት ካንሰር ታማሚዎች ጥራቱ የተረጋገጠ ህክምና ተደራሽ እንዲሆንላቸዉ የሚሠራ የበጎ አድራጎት ...
31/10/2024

ዘውዲቱ ጌታቸው ፋውንዴሽን፣ የጡት ካንሰር ግንዛቤን ለማሻሻል፣ ቅድመ ልየታን ለማበረታታት እና ለጡት ካንሰር ታማሚዎች ጥራቱ የተረጋገጠ ህክምና ተደራሽ እንዲሆንላቸዉ የሚሠራ የበጎ አድራጎት ድርጅት ነው።

ፋውንዴሽኑ አቅመ ብርቱ ማኅበረሰብ የመመስረት ርእይና የጡት ካንሰር ግንዛቤን ማሻሻል፣ ቅደመ-ምርምራን ማበረታት፣ ጥራቱ የተረጋገጠ ህክምና ተደራሽ የማድረግ ተልእኮዎችን አንግቦ በጡት ካንሰር ምክንያት ያረፉትን የዘውዲቱ ጌታቸውን ታላቅ የሰብዓዊነት ትሩፋት ለማስቀጠል በባለቤታቸው ፕሮፌሰር ጽጌ ገብረ ማርያምና ቤተሰቦቻችው የተመሰረተ ዘላቂ፣ ሀገር በቀልና ለትርፍ ያልተቋቋመ በጎ አድራጎት ድርጅት ነው።

ፋውንዴሽኑ፣ በተከታታይ ስለ ጡት ጤና እና ጡት ካንሰር የሚያሰራጫቸዉ ትምህርታዊ መግለጫዎችና ወቅታዊ መረጃዎች እንዲደርሳችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን በመጎብኘት እንድትሳተፉ፣ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ፣ ላይክ እንድታደርጉ እና ለሌሎችም ተደራሽ በማድረግ እነዚህን የሕይወት አድን እንቅስቃሴዎች እንድትደግፉ በአክብሮት እንጠይቃለን።

መስፈንጠሪያዎች:
ድረ ገጽ: https://zewditugetachew.org/
ሊንክዲኢን: https://www.linkedin.com/in/zewditu-getachew-6652b4313/
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/profile.php?id=61560852531671
ዩቲዩብ: https://youtube.com/-dn1kx...
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/zewditu_getachew_foundation...

🚨 ሰበር ዜና🚨 Ton በይፋዊ ገፁ ታፕስዋፕን ሊስት እንደሚያደርግ ይፋ አድርጓል ።🚨 ታፕስዋፕ ትክክለኛ መረጃ ነው ያደረሰው ፤ ታፕስዋፕ 100% ትክክለኛ ፕሮጀክት መሆኑ ዛሬ በይፋ ተረጋግጧ...
19/06/2024

🚨 ሰበር ዜና

🚨 Ton በይፋዊ ገፁ ታፕስዋፕን ሊስት እንደሚያደርግ ይፋ አድርጓል ።

🚨 ታፕስዋፕ ትክክለኛ መረጃ ነው ያደረሰው ፤ ታፕስዋፕ 100% ትክክለኛ ፕሮጀክት መሆኑ ዛሬ በይፋ ተረጋግጧል ።
ያልጀመራችሁ ከባዶ የማይሻል የለም ጀምሩ ኮሜንት ላይ ሊንክ አለላችሁ ንኩትና ጀምሩ ንኩትና ጀምሩ ወይም በቴሌግራም ቻናላችን ታገኙታላችሁ 👇
https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_6392274063 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift

🧰ሙያ፡ ምግብ አብሳይ (ወጥ ቤት)🏭የድርጅት ስም፡ መስቱ ምግብ ቤት🕔ማብቅያ ቀን፡ 23-08-2016📍አድራሻ ፡ 04 ዳሽን ባንክ አጠገብ🚻ፆታ: ሴት🥇ልምድ፡ ያላት🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1📱09098...
26/04/2024

🧰ሙያ፡ ምግብ አብሳይ (ወጥ ቤት)

🏭የድርጅት ስም፡ መስቱ ምግብ ቤት

🕔ማብቅያ ቀን፡ 23-08-2016

📍አድራሻ ፡ 04 ዳሽን ባንክ አጠገብ

🚻ፆታ: ሴት

🥇ልምድ፡ ያላት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0909815405

Diredewa University  VacancyTelegram: t.me/Ethiojobportal
26/04/2024

Diredewa University Vacancy

Telegram: t.me/Ethiojobportal

Job Vacancy Telegram t.me/Ethiojobportal
25/04/2024

Job Vacancy

Telegram t.me/Ethiojobportal

Telegram t.me/Ethiojobportal
25/04/2024

Telegram t.me/Ethiojobportal

Job by Chelmo Tour and Travel (IATA)Position: Senior reservation agentRequirement: 1 year experience/ graduates of trave...
25/04/2024

Job by Chelmo Tour and Travel (IATA)

Position: Senior reservation agent

Requirement: 1 year experience/ graduates of travel and tourism institute or IT field
Salary: Negotiable
Company: Chelmo Tour and Travel (IATA)

How to Apply👉

Contact address: +251911407764/[email protected]
Address: Alemayehu Building, Kera Gofa, Addis Ababa, Ethiopia, Addis Ababa, Ethiopia

09/04/2024
Dilla University Vacancy Follow us for more posts👉Telegram: t.me/Ethiojobportal
09/04/2024

Dilla University Vacancy

Follow us for more posts👉

Telegram: t.me/Ethiojobportal

Vacancies Telegram: t.me/Ethiojobportal
09/04/2024

Vacancies

Telegram: t.me/Ethiojobportal

Address

Nefas Silk

Website

https://t.me/norsheger, https://norsheger.com/

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Jobs posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Addis Jobs:

Share

Category