View fashion design school

View fashion design school Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from View fashion design school, Modeling Agency, ቡታጀራ ብራይት ሆቴል 1 ኛ ፎቅ, Butajira.

19/11/2023
ቪው  የፋሽን  ዲዛይን ልብስ ስፌት  ሙያ ማሰልጠኛ 📞0926470913 / 0962000939በአጭር ጊዜ  ውስጥ ጥሩ ስምና ዝና ያገኘ ሲሆን በፋሽን  ዲዛይን  ስልጠና ሰልጣኞችን ተቀብሎ በብቃ...
10/11/2023

ቪው የፋሽን ዲዛይን ልብስ ስፌት ሙያ ማሰልጠኛ 📞0926470913 / 0962000939
በአጭር ጊዜ ውስጥ ጥሩ ስምና ዝና ያገኘ ሲሆን በፋሽን ዲዛይን ስልጠና ሰልጣኞችን ተቀብሎ በብቃት በማሰልጠን ላይ ይገኝል ስልጠናውም በ ዘመናዊ ማሽኖች የታገዘ ሲሆን
ተማሪዎቻችን
በዲዛይን ፤ በፓተርን ፤ በስፌት እና በፊኒሺንግ{ልብስ አጨራረስ }ቡቁ እንዲሆኑ ደረጃውን በጠበቀ ፅዱ ና ምቹ በሆኑ ክፍለሎች ስልጠናውን በመስጠት ላይ ይገኛልን።
ቪው የፋሽን ዲዛይን ለየት የሚየደርገው ዘመናዊ አልባሳት ብቻ ሳይሆን የባህል አልባሳት ስፌት እና ቅድ ስልጠና ማለትም የ ሀበሻ ቀሚስ ፤የሽፎን ስልጠናም በመስጠታችን ነው።ከዚ በተጨማሪ በ ሞዴሊንግ ለመማር ለምትፈልጉ ሁሉ ማሰልጠኛችን ክፍት ነው።
፠ ስልጠናውም
፦ በጠዋት
፦በከሰአት
፦በማታ
፠ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ የተከፋፈለ ሲሆን በመረጡት ሰአት ስልጠናውን መዉሰድ ይቻሉ። በአጭር ግዜ ስልጠና የሙያ ባለቤት ይሁኑ !!!
በፋሽን ዘርፍ ዉስጥ ለመግባት ፍላጎቱ ታለንቱ ያላቹ ሁሉ በ 0926470913/0962000939 ይደውሉ። ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት በማንኛውም ሰአት መመዝገብ ይችላሉ ።
አድራሻችን ፦ ቡታጀራ ብራይት ሆቴል 1ኛ ፎቅ📞0926470913 / 0962000939

Address

ቡታጀራ ብራይት ሆቴል 1 ኛ ፎቅ
Butajira

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when View fashion design school posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share