Ethiopia Job Vacancies

Ethiopia  Job Vacancies Welcome to Ethiopia Job Vacancies

13/10/2021

Ethiopian Customs CommissionPublished - 2 days ago

አዲስ ዘመን እሁድ
መስከረም 30 ቀን 2014 ዓ.ም

በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን

የሞጆ ጉምሩክ

ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

የተተው ዕቃዎች የዘራጅ ጨረታ ቁጥር

ሑ-03/2014 ጨረታ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎችን በጉምሩክ አዋጅ 859/2006 አንቀፅ 51፤ ንዑስ አንቀፅ 1 እና በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ 1160/2011 አንቀፅ 13 ንዑስ አንቀፅ 1 መሰረት ዕቃቸውን የጉምሩክ ሥነ-ተርዓትን ፈጸመው ባለመውሰዳቸው ዕቃዎቻቸውእንደተተዉ ተቆጥረዋል፡፡ ስለሆነምበገቢዎችሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጉምሩክ ቁጥጥር ሥር ያሉ ንብረቶች ሰለሚወገዱበት ሥርዓት ባወጣዉ መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 9 መሠረት የተወረሱትን ንብረቶች ማለትም የተለያዩ የሆቴልና የቢሮ ዕቃዎች፣ ማሽኖች፣ ወረቀት፣ መኪናዎች፣ የፋብሪካ ጥሬ ዕቃዎች እና ሌሎች ዕቃዎችን በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል :: በዚህም መሠረት ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለመጫረት የሚፈልጉና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን::

1. ተጫራቾች የዕቃዎቹን ዝርዝር፣ ዓይነት እና ብዛት በማስታወቂያ ሠሌዳ ላይ እና በአካል ለመመልከት ዘወትር ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 6፡00 ከሰዓት በኋላ ደግሞ ከቀኑ 7፡00 እስከ ቀኑ 10፡30 እና ዓርብ ከጠዋት 2፡00 እስከ ቀኑ 5፡00 ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 7፡30 እስከ ቀኑ 10፡30 እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋት 2፡00 እስከ ቀኑ 5:30 መመልከት ይቻላሉ፡፡

2.ተጫራቶች በጨረታ ከሚሸጠው ዕቃ ጋር የሚጣጣም በዘርፉ የፀና ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፤ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ሆኖም ግምታዊ ዋጋው ከብር 500,000.00 በታች የሆነ ማንኛውንም ዕቃ ለመግዛት የ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ሠርተፍኬት ማቅረብ ያስፈልጋቸው መወዳደር ይችላሉ፡፡

3 ማንኛውም ተጫራች ለጨረታው ማስከበሪያ የሚሆን ለሚጫረትበት ለያንዳንዱ ዕቃ ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺ) ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ CPO ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርበታል ፡፡ ተሸናፊ ተጫራቾች ያስያዙትን የጨረታ ማስከበሪያ አሸናፊው እንደታወቀ በ3 (ሶስት) የሥራ ቀናት ውስጥ የሚመለስላቸው ሲሆን አሸናፊ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያቸው ከአሸነፈበት ዋጋ ላይ የሚታሰብላቸው ይሆናል :: ተጫራቾች የሚያስይዙት CPO በቅርጫፍ ጽ/ቤቱ ስም ETHIOPIAN CUSTOMS COMMISSION MODJO BRANCH OFFICE በሚል ሲሆን የግል ባንክ ከሆነ ከአዲስ አበባ አስተዳደር ቅርጫፎች፤ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሆነ ደግሞ ከአዲስ አበባ አዳማና ሞጆ ቅርጫፎች መዘጋጀት አለበት::

4. የሀራጅ ጨረታው ተሳታፊ ተጫራቾች እያንዳንዳቸውን ዕቃዎች ለመግዛት የሚያቀርቡት በተራ ቁጥር 2 የተገለፁትን ማስረጃዎች ኮፒ እና ያቀረቡትን የመጫረቻ ዋጋ 300,000.00 (አንድ መቶ ሺ ብር) ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ CPO በማሰራት የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ8 ተከታታናይ ቀናት ጠዋት 4፡00 ድረስ በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የውርስ መጋዘን አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ማስገባት ይቻላሉ፡፡

የደቡብ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ቢሮ
12/10/2021

የደቡብ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ቢሮ

በገቢዎች ሚኒስትር የሐዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
08/10/2021

በገቢዎች ሚኒስትር የሐዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

21/05/2021
የኮቪድ-19 ወረርሺኝ በሀገራችን መከሰቱን ተከትሎ በጤና ሚኒስቴር በኩል በተለያዩ ዙሮች የጤና ባለሙያዎች ለስድስት ወር የኮነትራት  ቅጥር በመፈፀም ላይ ይገኛል፡፡ በዚሁ መሰረት  ከዚህ በፊ...
03/06/2020

የኮቪድ-19 ወረርሺኝ በሀገራችን መከሰቱን ተከትሎ በጤና ሚኒስቴር በኩል በተለያዩ ዙሮች የጤና ባለሙያዎች ለስድስት ወር የኮነትራት ቅጥር በመፈፀም ላይ ይገኛል፡፡

በዚሁ መሰረት ከዚህ በፊት ከግንቦት 01/2012 ዓ.ም ጀምሮ አየር ላይ በቆየዉ የኦንላይን ምዝገባ በBsc Nurse(ድግሪ) ተመርቃቹ ምዝገባዉን የፈፀማቹ ዉጤታቹ ከ3.5 በላይ የሆነና ስማቹ በዝርዝሩ ውስጥ የተካተተ ባለሙያዎች ዶክመንት(Tempo) እና የሙያ ፍቃዳቹን በመያዝ በተከታታይ ሦስት የስራ ቀናት (ከ ግንቦት 26-28 ቀን 2012 ዓ.ም) ጤና ሚኒስተር ሰዉ ሀብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 105 በአካል በመቅረብ ቅጥር እንድትፈፅሙ እናሳዉቃለን፡፡

ማሳሰብያ፡-ማንኛዉም ባለሙያ አስፈላጊዉን ዶክመንት(Tempo) እና የሙያ ፊቃድ ሳይዝ የመጣ የማናስተናግድ መሆኑን በአፅኖት እናሳስባለን!

24/05/2020

በሪፓርተር ጋዜጣ ታትመው የሚወጡትን የሥራ ማስታወቂያዎች በየቀኑ ለማግኘት Ethiopianreporterjobs.com ይጎብኙ ! ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር በማድረግ ያሳውቁ።

::•••••™ ✿::✿:: ✿™•••••::
Wegeret Construction PLC
::•••••™ ✿::✿:: ✿™•••••::

✅ ሳይት መሀንዲስ
📌 ብዛት:4
📌 የስራ ልምድ: ለኤም.ኤስ.ሲ 4 ዓመት፤ ለቢ.ኤስ.ሲ 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያላዉ/ያላት
📌 የትምህርት ደረጃ: ኤምስ/ቢኤስሲ በሀይድሎሪክ፤ ሲቪል ኢንጂነሪንግ እና ተመሳሳይ መስክ
📌 የ ስራ ቦታ: ፕሮጀክት
📌 ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ ethiopianreporterjobs.com/w89

::•••••™ ✿::✿:: ✿™•••••::

✅ ቢሮ መሀንዲስ
📌 ብዛት:4
📌 የስራ ልምድ: ለኤም.ኤስ.ሲ 6ዓ መት፤ ለቢ.ኤስ.ሲ 8 ዓመት የሥራ ልምድ ያላዉ ያላት
📌 የትምህርት ደረጃ: ኤምስ/ቢኤስሲ በሀይድሎሪክ፤ ሲቪል ኢንጂነሪንግ እና ተመሳሳይ መስክ
📌 የ ስራ ቦታ: ፕሮጀክት
📌 ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ ethiopianreporterjobs.com/w79

::•••••™ ✿::✿:: ✿™••••••::
••●◉ Join us
••●◉ Join us
••●◉ Join us
::•••••™ ✿::✿:: ✿™••••••::
••●◉ ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር ያድርጉ

መላቶፕ የተላያዩ አቃዎችን ከቤትዎ ሆነው በማስተዋወቅ እና በመሸጥ ክፍያ የሚያገኙበት ድረገጽ ነው።

22/05/2020

Address

Arba Minch'

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopia Job Vacancies posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethiopia Job Vacancies:

Share