አፍሪካ ቲቪ መዝናኛ

አፍሪካ ቲቪ መዝናኛ እውነታን በመዝናኛ መማር

18/11/2025
ሁላችንም ይህንን ፔጅ ላይክ ሼር  እናድርግ
31/10/2025

ሁላችንም ይህንን ፔጅ ላይክ ሼር እናድርግ

31/10/2025

➬ከጀነት ውጭ የሆነ ፀጋ ሁሉ አላቂ ነው። ከእሳት ውጭ የሆነ መከራ ሁሉ አላፊ ነው ።
{አሊይ ኢብኑ አቢ ጣሊብ}

25/10/2025

አለምን ብትቆጣጠር ሰላም እና ደስታ አታገኝም :: ሰላም ደስታም ያለው በአላህ እጅ ነው ሊሰጥህም የሚችለው እሱ ብቻ ነው !!!

😥ገጠሬው ነቢያችን ሰዐወ ቀብር ዘንድ ቆሞ በመተናነስ እኚህን ታሪክ የማይዘነጋቸውን ቃላት ከአንደበቱ አንቧቧቸው፦ኢላሂ!!! ይህ ውዱ ነቢይህ ነው፣ (እጁን ወደ ቀብሩ እያመላከተ) እኔ ደግሞ ...
10/10/2025

😥ገጠሬው ነቢያችን ሰዐወ ቀብር ዘንድ ቆሞ በመተናነስ እኚህን ታሪክ የማይዘነጋቸውን ቃላት ከአንደበቱ አንቧቧቸው፦

ኢላሂ!!! ይህ ውዱ ነቢይህ ነው፣ (እጁን ወደ ቀብሩ እያመላከተ) እኔ ደግሞ ባሪያህ ነኝ፣ ይህ ሸይጣን ደግሞ ጠላትህ ነው።

እኔን ብትምረኝ ውዱ ነብይህ ይደሰታሉ....፤
ባርያህም በማርታህ እድለኛ ይሆናል....፤
ጠላትህም ይበሳጫል...።
ባትምረኝ ግን ውዱ ነቢይህ ያዝናሉ...፤
ባርያህም ይጠፋል...፤
ጠላትህም ይደሰታል....።

አንተ ደግሞ ውዱን ነቢይህን አሳዝነህ፣ ባሪያህን አጥፍተህ፣ ጠላትህን የምታስደስት አይደለህም።
ኢላሂ!!! የዐረብ ነገዶች እኮ የጎሳ አለቃቸው ሲሞት፤ ለሱ ክብር ብለው ቀብሩ ዘንድ በርካታ ባሪያዎችን ነፃ ያወጣሉ።
ይህ ነብይ ደግሞ የዐለም አለቃ ነው። በቀብሩ ዘንድ የቆመ ባሪያህን ለነብይህ ክብር ነፃ በለው"Ranher"

07/10/2025

ላጣሀው ነገር አትዘን
ምን አልባት ብታገኘው ይበልጥ ታዝን ይሆናል!

ምቀኝነት ገዳይ ነው ፣ምቀኝነት ደስታን ያጨልማል ፣ጤንነትን ያውካል ፣የአእምሮ ሰላም ያሳጣል…ጌታዬ ከምቀኛ ተንኮል ሁሉ ባንተ እጠበቃለሁ
04/10/2025

ምቀኝነት ገዳይ ነው ፣ምቀኝነት ደስታን ያጨልማል ፣ጤንነትን ያውካል ፣የአእምሮ ሰላም ያሳጣል…
ጌታዬ ከምቀኛ ተንኮል ሁሉ ባንተ እጠበቃለሁ

24/08/2025

ሙዕሚን ሆይ! ጊዜህ ውድ ናትና በርካሽ ውሎ ተግባር አትሽጣት

Address

Adis

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አፍሪካ ቲቪ መዝናኛ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category