የስራ ስምሪት አገልግሎት

የስራ ስምሪት አገልግሎት ብቁ ሰራተኛ • ብቁ ቀጣሪ • ብቁ ውሳኔ ሰጪ

በበጀት ዓመቱ ለ1 ሚሊዮን ዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር እየተሠራ መኾኑን ቢሮው አስታወቀየአማራ ክልል ሥራና ክህሎት ቢሮ በበጀት ዓመቱ ለ1 ሚሊዮን ዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር እየተሠራ መኾኑ...
09/02/2026

በበጀት ዓመቱ ለ1 ሚሊዮን ዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር እየተሠራ መኾኑን ቢሮው አስታወቀ
የአማራ ክልል ሥራና ክህሎት ቢሮ በበጀት ዓመቱ ለ1 ሚሊዮን ዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር እየተሠራ መኾኑን አስታውቋል፡፡
ቢሮው ይህን ያስታወቀው የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ዕቅድ አፈፃፀሙን ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በገመገመበት ወቅት ነው።
የአማራ ክልል ሥራና ክህሎት ቢሮ ኀላፊ ስቡህ ገበያው (ዶ/ር) በመድረኩ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፤ በክልሉ ያሉ የሥልጠና ኮሌጆች ብቁ እና በክህሎት የዳበረ ዜጎችን ከማፍራት አኳያ እየተወጡት ያለው ድርሻ ከፍ ያለ መኾኑን ገልፀዋል፡፡
በጀት ዓመት ለአንድ ሚሊዮን ዜጎች የሥራ እድል ለመፍጠር ታቅዶ ርብርብ እተደረገ መሆኑን ገልጸው፤ ባለፉት ስድስት ወራት ለ6 መቶ 25 ሺህ ዜጎች የሥራ እድል መፍጠር መቻሉንም አመላክተዋል።
አጠቃላይ ከተፈጠረው የሥራ ዕድል ውስጥ ከ420 ሺህ በላይ የሚኾኑት በሲስተም በተዘረጋ አሠራር መኾኑን ም ነው ቢሮ ኀላፊ ስቡህ ገበያው (ዶ/ር) የገለፁት፡፡
ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር እና በቅንጅት በመሥራት ዜጎች ከራሳቸው አልፈው ለሌሎችም የሥራ እድል እንዲፈጥሩ በትኩረት ይሰራል ማለታቸውን ጠቅሶ የዘገበው አሚኮ ነው፡፡

አስቸኳይ የውጪ ሀገር የስራ እድል በሥራና ክህሎት ሚንስቴር በቀረበው የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም አስጠብቆ በማ...
09/02/2026

አስቸኳይ የውጪ ሀገር የስራ እድል
በሥራና ክህሎት ሚንስቴር በቀረበው የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም አስጠብቆ በማሰማራት በተከናወኑ ተግባራት ትልቅ ስኬት መመዝገቡ ይታወቃል። አሁንም በዚሁ ህጋዊ የሥራ ስምሪት ወደተባበሩት አረብ ኤምሬትስ/UAE/ በተለያዩ የሞያ ዘርፎች የሰው ሃይል ይፈለጋል።
የስራ ዘርፍ ብዛት
BIK DRIVER 350
CLEANER 520
CONSTRUCTION LABORERS 1050
MEP WORKERS 600
GARDENERS 700
LIFEGUARDS 200
WAREHOUSE WORKERS(PICKERS) 700
FEMAIL CLEANINERS 200
MALE CLEANERS 200
CATERING WORKERS 200
DALIVERY RUNNER/CYCLIST 400
SECURITY GUARDS 200
FACTORY WORKERS 400
CIVIL CHARGEHANDS 200
CHARGEHAND 100
CARPENTERS 100
PAINTER 20
COOK 20
SELSMAN 100
CHECKER PICKERS 30
FISHERY STAFFS 20
BUCHERY STAFFS 20
SECURITY 40
POT WASHERS 40
LOADING AND UPLOADING STAFF 40
BRICK MASON 100
ስለሆነም ይሆንን እድል ለትጠቀሙ የምትፈልጉ በመጀመሪያ በቴሌግራም https://t.me/bequ_elmis ላይ መመዝገብ የባዮሜትሪክስ መረጃ መስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ መያዝ ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

📢 ቲክቶክ : https://www.tiktok.com/
📸 ኢንስታግራም ፡ https://www.instagram.com/bequ.elmis

🌏✨በትእግስት ለጠበቀ ሥራ ፈላጊ ብዙ የስራ እድሎችን ለመፍጠር ስራዎች እየተሰሩ ነው!ለሥራ ፈላጊዎች በሙሉ በመላው ኢትዮጵያ የሚወጡ ሥራዎችን በብዙ አማራጭ የሥራ ቦታውን፣ ደሞዙን እና የሥራ...
29/01/2026

🌏✨በትእግስት ለጠበቀ ሥራ ፈላጊ ብዙ የስራ እድሎችን ለመፍጠር ስራዎች እየተሰሩ ነው!

ለሥራ ፈላጊዎች በሙሉ በመላው ኢትዮጵያ የሚወጡ ሥራዎችን በብዙ አማራጭ የሥራ ቦታውን፣ ደሞዙን እና የሥራ ሃላፊነቱን ባማከለ መልኩ በአንድ ድህረ-ገፅ ማግኘት በሚያስችለው እና እስከ ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ የሥራ ዕድልን ብቻ ሳይሆን የደህንነት ዋስትናንም በሚሰጠው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት E-LMIS- ብቁ ድህረገፅ ማግኘት ይችላሉ።

ለመመዝገብ በቴሌግራም

ማስጠንቀቂያ‼️ለሥራ ወደ ውጪ ሃገራት መጓዝ ለምትፈልጉ በአጭር ግዜ ወደ ተለያዩ የአውሮፓ ሃገራት እናደርሳለን የሚሉ በተለይ ወደ ካናዳ እንልካለን እያሉ በሥራና ክህሎት ሚኒስትር ስምና ሎጎ ...
28/01/2026

ማስጠንቀቂያ‼️

ለሥራ ወደ ውጪ ሃገራት መጓዝ ለምትፈልጉ በአጭር ግዜ ወደ ተለያዩ የአውሮፓ ሃገራት እናደርሳለን የሚሉ በተለይ ወደ ካናዳ እንልካለን እያሉ በሥራና ክህሎት ሚኒስትር ስምና ሎጎ በመጠቀም ማስታወቂያ እያሰራጩ በማታለል ተግባር ላይ የተሰማሩ ግለሰቦች ተበራክተዋል።

በመሆኑም በሥራና ክህሎት ሚኒስትር የቀረበው የውጪ ሃገር የሥራ ስምሪት ከፓስፓርት፣ የሥልጠና እና የሜዲካል ምርመራ ውጪ ምንም አይነት ክፍያ የሌለው ሙሉ ነፃ መሆኑን ተገንዝባችሁ ቅድመ ክፍያ እየጠየቁ ከሚያጭበረብሩ ግለሰቦች እራሳችሁን እንድትጠብቁ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ያሳስባል።

👍 ፌስቡክ : https://web.facebook.com/lmis.bequ
📢 ቲክቶክ : https://www.tiktok.com/
📸 ኢንስታግራም ፡ https://www.instagram.com/bequ.elmis
💼 ቴሌግራም : https://t.me/bequelmis011

🚨⚠️ለጥንቃቄ ⚠️ 🚨 📣 የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ለየትኛውም የቪዛና ጉዞ ወኪልም ሆነ ሌላ አካል ውክልናም ሆነ ፍቃድ አልሰጠም! ካናዳን ጨምሮ በተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት ለሥራ ዜጎችን እንል...
27/01/2026

🚨⚠️ለጥንቃቄ ⚠️ 🚨
📣 የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ለየትኛውም የቪዛና ጉዞ ወኪልም ሆነ ሌላ አካል ውክልናም ሆነ ፍቃድ አልሰጠም!
ካናዳን ጨምሮ በተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት ለሥራ ዜጎችን እንልካለን፤ ለዚህም ከሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ፍቃድ አግኝተናል በሚል በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገጾች በርካታ ህገ-ወጥ ማስታወቂያዎች እየተሰራጩ ይገኛል፡፡
በመሆኑ መሰል የማጭበርበር ተግባር እየፈፀሙ ሕብረተሰቡን ላላስፈላጊ ወጪ እና እንግልት የሚዳርጉ አካላትን በህግ ተጠያቂ ለማድረግ ሚኒስቴር መስሪያ ቤታችን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን በትኩረት እየሰራ ይገኛል፡፡
📣በውጭ ሀገር ሥራ ስምሪቱ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ለየትኛውም የቪዛና ጉዞ ወኪልም ሆነ ሌላ አካል ውክልናም ሆነ ፍቃድ አልሰጠም!
ስለሆነም ይህን በመገንዘብ ዜጎቻችን በስምሪቱ ተጠቃሚ ለመሆን ህጋዊ አማራጮችን ብቻ በመጠቀም ካላስፈላጊ ወጪ፣ እንግልትና ሌሎች አስከፊ አደጋዎች ራሳቸውን እንዲጠብቁ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

👍 ፌስቡክ : https://web.facebook.com/lmis.bequ
📢 ቲክቶክ : https://www.tiktok.com/
📸 ኢንስታግራም ፡ https://www.instagram.com/bequ.elmis
💼 ቴሌግራም : https://t.me/bequelmis011

አስቸኳይ የውጪ ሀገር የስራ እድል በሥራና ክህሎት ሚንስቴር በቀረበው የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም አስጠብቆ በማ...
23/01/2026

አስቸኳይ የውጪ ሀገር የስራ እድል

በሥራና ክህሎት ሚንስቴር በቀረበው የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም አስጠብቆ በማሰማራት በተከናወኑ ተግባራት ትልቅ ስኬት መመዝገቡ ይታወቃል። አሁንም በዚሁ ህጋዊ የሥራ ስምሪት ወደተባበሩት አረብ ኤምሬትስ/UAE/ በተለያዩ የሞያ ዘርፎች የሰው ሃይል ይፈለጋል።

የስራ ዘርፍ ብዛት

BIK DRIVER 350
CLEANER 520
CONSTRUCTION LABORERS 1050
MEP WORKERS 600
GARDENERS 700
LIFEGUARDS 200
WAREHOUSE WORKERS(PICKERS) 700
FEMAIL CLEANINERS 200
MALE CLEANERS 200
CATERING WORKERS 200
DALIVERY RUNNER/CYCLIST 400
SECURITY GUARDS 200
FACTORY WORKERS 400
CIVIL CHARGEHANDS 200
CHARGEHAND 100
CARPENTERS 100
PAINTER 20
COOK 20
SELSMAN 100
CHECKER PICKERS 30
FISHERY STAFFS 20
BUCHERY STAFFS 20
SECURITY 40
POT WASHERS 40
LOADING AND UPLOADING STAFF 40
BRICK MASON 100
BRICKLAYER ASSISTANT 100
BUILDING CLEANERS 200
LIMOUSINE DRIVER 100
DIGGER 500
IRRIGATION PIPE FITTER 500

ስለሆነም ይሆንን እድል ለትጠቀሙ የምትፈልጉ በመጀመሪያ በቴሌግራም https://t.me/bequ_elmis ላይ መመዝገብ የባዮሜትሪክስ መረጃ መስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ መያዝ ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

💼 ቴሌግራም : https://t.me/bequelmis011
👍 ፌስቡክ : https://www.facebook.com/lmis.bequ
📢 ቲክቶክ : https://www.tiktok.com/
📸 ኢንስታግራም ፡ https://www.instagram.com/bequ.elmis

🚨 ማሳሰቢያ!!!! 🚨 ⚠️ ይህ ከላይ የምትመለከቱት የቴሌግራም ቻናል የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርን ሥምና አርማ የሚጠቀምና ሚኒስቴር መስሪያቤቱ የሚያሰራጫቸውን ይዘቶች ኮፒ በማድረግ እያሰራጨ ይ...
20/12/2025

🚨 ማሳሰቢያ!!!! 🚨

⚠️ ይህ ከላይ የምትመለከቱት የቴሌግራም ቻናል የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርን ሥምና አርማ የሚጠቀምና ሚኒስቴር መስሪያቤቱ የሚያሰራጫቸውን ይዘቶች ኮፒ በማድረግ እያሰራጨ ይገኛል።

✈️ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪትን በተመለከተም በውስጥ መስመር 📞 ከሚኒስቴር መስሪያቤቱ ነው በማለትና በማናገር 🗣 ብር ላኩ 💸 በማለት በርካታ ሰዎችን እያጭበረበረ ❌ እንደሚገኝ መረጃዎች ደርሰውናል።

📢 የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ 44 ሺህ በላይ ተከታይ ያለው ሲሆን ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የሚጠቀምባቸው ሁሉም የማህበራዊ ትስስር ገፆች ከዚህ በታች ያሉት ብቻ ናቸው።

❗️ ገፆቹን በመጠቀምም ሆነ አገልግሎቱን ለማግኘት ምንም አይነት ክፍያ 💰 ላኩ እንደማይባል እያሳሰብን ራሳችሁን እንድትጠብቁ 🛡፤

👮‍♂️ የድርጊቱ ፈፃሚዎችን በተመለከተ መረጃው ያላችሁ ለሚኒስቴር መስሪያቤቱና አቅራቢያችሁ ላሉ የህግ አስከባሪ አካላት ⚖️ እንድታሳውቁ እንጠይቃለን።

ለበለጡ መረጃዎች የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይመልከቱ።
💼 ቴሌግራም : https://t.me/bequelmis011
👍 ፌስቡክ : https://www.facebook.com/ElmisBequ
📢 ቲክቶክ : https://www.tiktok.com/

✈️መልካም ዜና ውጪ ሀገር/UAE የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ዕድል 👉በሥራና ክህሎት ሚንስቴር በቀረበው የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የዜጎችን መብት፣ ደ...
19/12/2025

✈️መልካም ዜና

ውጪ ሀገር/UAE የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ዕድል

👉በሥራና ክህሎት ሚንስቴር በቀረበው የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም አስጠብቆ በማሰማራት በተከናወኑ ተግባራት ትልቅ ስኬት መመዝገቡ ይታወቃል።

👉አሁንም በዚሁ ህጋዊ የሥራ ስምሪት ወደተባበሩት አረብ ኤምሬትስ/UAE/ በተለያዩ የሞያ ዘርፎች የሰው ሃይል ይፈለጋል።

📌የኮንትራት ቆይታ:ሁለት አመት
📌ተፈላጊ ፃታ:ወንድ

🚧የሞያ ዘርፎች:-
1.Construction Laborers (የኮንስትራክሽን ሰራተኛ / ረዳት)
2.Mason(ግንበኛ)
3.እስቲል ፊክሰር (ፌራዩ)
4.Shuttering Carperter (አናፂ)
5. Delivery Boy (ሞተረኛ)
6. Walkers (እግረኛ ተላላኪ)
7. Plumber (የቧንቧ ሰራተኛ)
8. Electrician (የኤሌክትሪክ ሰራተኛ)
9. Scaffholders (የብረት መወጣጫ ባለሞያ)
10. Ductmen (የቬንትሌሽን ባለሞያ)
11. Supervisors and Foreman
12. Timekeepers (የሰራተኛ ሰአት ተቆጣጣሪ)
13. Camp Boss Assistant (የካምፑ አለቃ ተጠሪ)

☝️በተዘረዘሩት የሞያ ዘርፎች ለመወዳደር በቴሌግራም https://t.me/bequ_elmis በመግባት ፓስፓርት፣ የሰራተኛ መለያ ቁጥር/Labor id/፣ የነዋሪነት መታወቂያ እና አስፈላጊ መረጃዎችን በማስገባት ከታህሳስ 08 እስከ ታህሳስ 28 2018 መወዳደር ይቻላል።

💰የትኬት፣ የጤና ምርመራ እና ቪዛ በአመልካቾች የሚሸፍኑ ወጪዎች መሆኑን እንገልፃለን። ሌሎች በስራ ቆይታ ላይ የሚያስፈልጉ የመኖርያ ቤት፣የማብሰያ ክፍልእና ከነማብሰያ እቃዎች፣ኢንሹራንስ እና የህክምና ወጪ በአሰሪው የሚሸፈኑ ወጪዎች ይሆናል።

🌏✈️  በኳታር ዶሃ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከኳታር የሞግዚት ማሰልጠኛ አካዳሚ /Qatar Nanny Training Academy/  ጋር በተደረገው ስምምነት መሰረት ዜጎችን በሞግዚትነት የ...
19/12/2025

🌏✈️ በኳታር ዶሃ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከኳታር የሞግዚት ማሰልጠኛ አካዳሚ /Qatar Nanny Training Academy/ ጋር በተደረገው ስምምነት መሰረት ዜጎችን በሞግዚትነት የሙያ መስክ ላይ ሥልጠና በመስጠት ወደ ሥራ ለማሰማራት የሚያስችል የስልጠና ፓኬጅ በማዘጋጀት ወደ ስራ ለመግባት ዝግጅት አጠናቋል።
በመሆኑም ከታች በተቀመጠው መስፈርት መሰረት የሚመረጡ ዜጎች ለ6 ተከታታይ ወራት በአካዳሚው ውስጥ ተከታታይ ሥልጠና ይወስዳሉ። በስልጠና ቆይታቸው፤ ሙሉ መጠለያ እና ምግብ፣ አበል፣ እና የቲኬት ወጪ ሙሉ በሙሉ በማሰልጠኛ ተቋሙ የሚሸፈን ሲሆን ከስልጠና በኋላ በማሰልጠኛ ተቋሙ በሚደረግ የቅጥር ምደባ ወደ ስራ የሚገቡ ሲሆን ከ3000 እስከ 4000 የሚደርስ የኳታር ሪያል በወርሀዊ ደሞዝ የሚቀጠሩ ይሆናል።
አመልካቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶችን፤
📌ቢያንስ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቁ፤
📌 አረብኛ ቋንቋ መጻፍ፣ መስማት፣ ማንበብ እና መናገር የሚችል፤ እና
📌ከ20 - 40 የእድሜ ክልል ውስጥ ያሉ እና በውጭ አገር ለመስራት ፍላጎት ያላችሁ እና መስፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቾች በዚህ ሊንክ https://t.me/bequ_elmis በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
📆 አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከህዳር 30 ጀምሮ ለተከታታይ አምስት ቀናት ማመልከት ይችላሉ።

🌏ለውጭ ሃገር የሥራ ስምሪት ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ ላላችሁ ዜጎች!የሥራና ክህሎት ሚንስቴር የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይልን ባለፉት ሁለት ዓመታት ወደ 4 የመዳረሻ ሃገራት ...
18/12/2025

🌏ለውጭ ሃገር የሥራ ስምሪት ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ ላላችሁ ዜጎች!

የሥራና ክህሎት ሚንስቴር የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይልን ባለፉት ሁለት ዓመታት ወደ 4 የመዳረሻ ሃገራት የሁለትዮሽ ስምምነት በመፈጸም ዜጎች መብታቸው፣ ደህንነታቸው እና ክብራቸው ተጠብቆ እንዲሰማሩ ሲደረግ ቆይቷል።

አሁን ደግሞ ዜጎች ለሥራ የሚሄዱባቸውን የመዳረሻ ሃገራት በማስፋት ዜጎች በሰፊው የእድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማድረግ ከተጨማሪ ሁለት ሃገራት ጋር የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈጽሞ ወደ ስራ ተገብቷል።

በአሁኑ ሰዓት ሃገራችን ስምምነት በመፈጸም የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የምታሰማራባቸው የመካከለኛው ምስራቅ ሃገራት፣ ሳውዲ አረቢያ፣ ዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ፣ ኳታር፣ ጆርዳን፣ ሊባኖስ እና ኩዌት ሲሆኑ በአውሮፓ እና በኢሺያ ደግሞ ከተለያዩ የሰው ሃይል ፍላጎት ካላቸው ካምፓኒዎች ጋር ስምምነት በመፈጸም በሚያቀርቡት ጥያቄ እና መስፈርት መሰረት የሰለጠነ የሰው ሃይል እያሰማራ ይገኛል።

በመሆኑም ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና ከቴክኒክና ሞያ ኮሌጆች ተመርቃችሁ ሲስተሙ ላይ ተመዝግባችሁ ለውጭ ሃገር የስራ ስምሪት በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ ዜጎች በተለያየ ሃገር በሚገኙ ቀጣሪ ድርጅቶች ስትመዘግቡ ያስገባችሁትን የተለያዩ መረጃዎች ማየት እንዲችሉ የሲስተም አክሰስ የተሰጣቸው በመሆኑ ቀጣሪ ድርጅቶቹ መረጃዎቻችሁን በማየት ለስራ እስኪመርጧችሁ በትዕግስት እንድትጠባበቁ እንዲሁም ያልተሟላ መረጃ ያላችሁ ዜጎች መረጃዎቻችሁን እንድታሟሉ እናሳስባለን።

ለተመዘገባችሁ መልካም ዕድልን እንመኛለን። ላልተመዘገባችሁ ዜጎች በመመዝገብ ዕድላችሁን እንድትሞክሩ እናሳስባለን።

ለመመዝገብ በቴሌግራም 👉👉👉

✨ብቁ ሰራተኛ • ብቁ ቀጣሪ • ብቁ ውሳኔ ሰጪ!
💼የሥራ ባለቤት እርስዎ ኖት!

🌏✈️  በኳታር ዶሃ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከኳታር የሞግዚት ማሰልጠኛ አካዳሚ /Qatar Nanny Training Academy/  ጋር በተደረገው ስምምነት መሰረት ዜጎችን በሞግዚትነት የ...
09/12/2025

🌏✈️ በኳታር ዶሃ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከኳታር የሞግዚት ማሰልጠኛ አካዳሚ /Qatar Nanny Training Academy/ ጋር በተደረገው ስምምነት መሰረት ዜጎችን በሞግዚትነት የሙያ መስክ ላይ ሥልጠና በመስጠት ወደ ሥራ ለማሰማራት የሚያስችል የስልጠና ፓኬጅ በማዘጋጀት ወደ ስራ ለመግባት ዝግጅት አጠናቋል።
በመሆኑም ከታች በተቀመጠው መስፈርት መሰረት የሚመረጡ ዜጎች ለ6 ተከታታይ ወራት በአካዳሚው ውስጥ ተከታታይ ሥልጠና ይወስዳሉ። በስልጠና ቆይታቸው፤ ሙሉ መጠለያ እና ምግብ፣ አበል፣ እና የቲኬት ወጪ ሙሉ በሙሉ በማሰልጠኛ ተቋሙ የሚሸፈን ሲሆን ከስልጠና በኋላ በማሰልጠኛ ተቋሙ በሚደረግ የቅጥር ምደባ ወደ ስራ የሚገቡ ሲሆን ከ3000 እስከ 4000 የሚደርስ የኳታር ሪያል በወርሀዊ ደሞዝ የሚቀጠሩ ይሆናል።
አመልካቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶችን፤
📌ቢያንስ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቁ፤
📌 አረብኛ ቋንቋ መጻፍ፣ መስማት፣ ማንበብ እና መናገር የሚችል፤ እና
📌ከ20 - 40 የእድሜ ክልል ውስጥ ያሉ እና በውጭ አገር ለመስራት ፍላጎት ያላችሁ እና መስፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቾች ቴሌግራም ላይ በዚህ ሊንክ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
📆 አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከህዳር 30 ጀምሮ ለተከታታይ አምስት ቀናት ማመልከት ይችላሉ።

ከአጭበርባሪዎች ራስዎንና ቤተሰብዎን ይጠብቁ! 🚨🚨 🚨 🚨 🚨 🚨 🚨 🚨 🚨 🚨 🚨 🚨 የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪትን በተመለከተ በማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገፆች (በተለይ Facebook, Telegra...
06/12/2025

ከአጭበርባሪዎች ራስዎንና ቤተሰብዎን ይጠብቁ!
🚨🚨 🚨 🚨 🚨 🚨 🚨 🚨 🚨 🚨 🚨 🚨

የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪትን በተመለከተ በማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገፆች (በተለይ Facebook, Telegram, TikTok) ላይ ካናዳንና አውሮፓን ጨምሮ የሥራ ስምምነት ባልተገባባቸው ሀገራት በቀላሉ እንደሚልኩ በማስመሰል የሐሰት ማስታወቂያዎችን በስፋት እያሰራጩ ይገኛሉ።
የሚጠቀሟቸው የማጭበርበሪያ ስልቶቾ
🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑

👉ማስመሰል: ትክክለኛ ለመምሰል የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶችንና ሌሎች የመንግሥት አካላትን አርማና የከፍተኛ አመራሩን ፎቶና ቪዲዮ ቆራርጠው ይጠቀማሉ፣
👉ሀሰተኛ መረጃ ማጋራት: በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የወጡ የሚመስሉ ሀሰተኛ መረጃዎችን፣ ከኢሚግሬሽን ፓስፖርት የደረሰላቸውን ሰዎች ዝርዝር ያጋራሉ፣
👉የገንዘብ ጥያቄ: ለቪዛ ማስፈፀሚያ፣ ለስልጠና ወይም ለፈጣን ሂደት በሚል ቅድሚያ ገንዘብ ይጠይቃሉ፤ ለማስመሰልም ሰርተው ይከፍላሉ የሚል ማጭበርበሪያ ይጠቀማሉ፣
✅ ወሳኝ ጥንቃቄ: ስምምነት ወዳልተገባበት መዳረሻ ሀገር እንልክታለን ካሉ እነሱ አጭበርባሪዎች ናቸውና ጥንቃቄ ያድርጉ!
📞 የማጭበርበር ሙከራ ሲኖር በአስቸኳይ: በአቅራቢያዎ ለሚገኝ ህግ አስከባሪ አካላት ወይም በቴሌግራም ጥቆማ ያድርሱ!

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የስራ ስምሪት አገልግሎት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share