Hagere Jobs

Hagere Jobs Job seeking platform የ ስራ ማስታወቅያዎችን በየዕለቱ የሚያገኙበት ቻናል ነው

https://www.facebook.com/share/p/1CncDSy26R/
21/04/2026

https://www.facebook.com/share/p/1CncDSy26R/

የማ/ኢ ክልል በሆሳዕና እና በወልቂጤ ማዕከል የዞን ትምህርት ባለሙያ 250-280 የአሜሪካ ዶላር ወርሃዊ ደመወዝ በኮንትራት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሆሳዕና እና በወልቂጤ ማዕከል የዞን ትምህርት / Zonal Education Officers - Hossana and Wolkitie Education Development Trust (EDT) ባለሙያ በኮንትራት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

ደመወዝ እና ጥቅማጥቅሞች
- 250-280 USD ወርሃዊ ደመወዝ
- የጤና መድን (ለሰራተኛና ቤተሰብ)
- Provident Fund መዋጮ
- የትራንስፖርት አበል

የሥራ ቦታ፦ ሆሳዕና እና ወልቂጤ ከተሞች

የመመዝገቢያ ቀናት፦
ከሚያዚያ 13-23/2018 ዓ.ም

🔗 ለመመዝገብ፦
https://careers.educationdevelopmenttrust.com/vacancies/3440/zonal-education-officers--hossana-and-wolkitie.html

ዝርዝር መስፈርቶች ከላይ በተያያዘው ሊንክ በመግባት ዝርዝር መስፈርቶችን በማየት፣ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በኦንላይን መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።

Address

Meksiko
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hagere Jobs posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category