EffoySira.com - EffoyJobs

Call Website Contact the business

EffoySira.com - EffoyJobs በየቀኑ የሚለቀቁ የስራ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ፔጁን Follow ያርጉ
(3)

ሚድሮክ ዝቅተኛውን የሰራተኞች ደመወዝ ወደ 10,000 ብር አሳደገ‼ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በ2019 በጀት ዓመት አነስተኛ የወርሃዊ ደመወዝ ወለልን ከ6,000 ወደ 10,000 ብር ማሳደጉ...
22/09/2026

ሚድሮክ ዝቅተኛውን የሰራተኞች ደመወዝ ወደ 10,000 ብር አሳደገ‼

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በ2019 በጀት ዓመት አነስተኛ የወርሃዊ ደመወዝ ወለልን ከ6,000 ወደ 10,000 ብር ማሳደጉን የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ አስታወቁ።

ለዚህ የደመወዝ ጭማሪ ተጨማሪ 3.24 ቢሊዮን ብር የተመደበ ሲሆን፣ ይህም የኩባንያውን ጠቅላላ ዓመታዊ የደመወዝ በጀት ወደ 13 ቢሊዮን ብር ያደርሰዋል።

በተጨማሪም በሪፖርቱ የተጠቀሱ ዋና ዋና ነጥቦች፦

📌የቦነስ ክፍያ፦ ባለፈው የበጀት ዓመት 1.2 ቢሊዮን ብር የቦነስ ክፍያ የተፈጸመ ሲሆን፣ የላቀ አፈጻጸም ላሳዩ 700 ሰራተኞች ከ100,000 እስከ 500,000 ብር የማበረታቻ ሽልማት ተሰጥቷል።

📌 የውጭ ምንዛሬና ማህበራዊ ድጋፍ፦ ኩባንያው በዓመቱ 390 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ያገኘ ሲሆን፣ ከትርፉ 10 በመቶውን ለማህበራዊ ድጋፍ አውሏል።

የሰራተኞች ብዛት፦ ድርጅቱ በአሁኑ ወቅት በአጠቃላይ 80,000 ሰራተኞች አሉት።

🎈Telegram:- https://t.me/effoyjobs

    ★ በ2019 በወር ከ 20,000 - 60,000 ETB ሊያስገኝላችሁ  የሚችለውን High-Income የ – Digital Marketing & Facebook Ad Mastery Class ምዝገ...
19/09/2026


★ በ2019 በወር ከ 20,000 - 60,000 ETB ሊያስገኝላችሁ የሚችለውን High-Income የ – Digital Marketing & Facebook Ad Mastery Class ምዝገባ ተጀምሯል‼️

2-month Practical Digital Marketing & Facebook Ad Mastery

👉 Facebook Meta Advertising እንዴት በStrategy እንደምትሰሩ ትማራላችሁ።

👉 Digital Marketing Strategy ከመሰረቱ ጀምሮ በተግባር ትማራላችሁ።

👉 Client Acquisition & Freelancing በመጠቀም ደንበኞችን እንዴት ማግኘት እንደምትችሉ ትማራላችሁ።

👉 Google Ads, Content Creation & More በተግባር ትማራላችሁ።

🎯 የምትማሩትን በተግባር ተጠቅማችሁ ውጤት ማምጣት እንድትችሉ የተዘጋጀ Practical Mastery Class ነው።

🔥 New Year Special 10% OFF!

⏳ ቅናሹ ለተወሰነ ጊዜ ብቻ ነው ( መስከረም 9 ደረስ) ።

🚨 2019ን እውነተኛ ገቢ የምትገነቡበት ዓመት አድርጉት።

👉👉🔗 Register Now https://awraqskills-newyear-round.vercel.app/👈👈

📞 ለተጨማሪ መረጃ፦https://t.me/awraqmarketing | 0978733278 | 0970784556

Join our community : https://t.me/awraqHustlehub

 🛑 ሥራ መፈለግ ሌላ  ሥራ መሆን የለበትም!በየቀኑ ከሚወጡት  በመቶ ከሚቆጠሩ  ማስታወቂያዎች መሃል ለእርስዎ የትምህርት መስክ፣ የልምድ ደረጃ እና  የስራ ቦታ  የሚስማሙት  ጥቂቶች ናቸው።...
19/09/2026


🛑 ሥራ መፈለግ ሌላ ሥራ መሆን የለበትም!

በየቀኑ ከሚወጡት በመቶ ከሚቆጠሩ ማስታወቂያዎች መሃል ለእርስዎ የትምህርት መስክ፣ የልምድ ደረጃ እና የስራ ቦታ የሚስማሙት ጥቂቶች ናቸው።

ሲግናል ጆብስ (Signal Jobs) የቴለግራም ቦት ይህን የቀን ተቀን ድካምዎን ሊያቀል ከች ብሏል 🤖✨።

እርሶ ብቻ የሚፈልጉትን የሥራ ዘርፍ፣ የልምድ ደረጃ እና የሚፈልጉትን አካባቢ አንዴ ብቻ ይመዝግቡ። ከዚያማ ቦቱ ከመረጡት የትምህርት መስክ፣ የሥራ ልምድ እና ቦታ ጋር የሚዛመዱ ክፍት የሥራ ቦታዎችን ብቻ እየለቀመ በቀጥታ ወደ ቴሌግራምዎ ይልክልዎታል 💼🎯።

👉 አሁኑኑ በነጻ ይጀምሩ: https://t.me/signal_job_ai_assitant_bot

★የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ አዲስ የቅጥር ማስታወቂያ 🔻Deadline: September 25, 2026የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሥሩ ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች ሰራተኞችን ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል...
17/09/2026

★የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ አዲስ የቅጥር ማስታወቂያ

🔻Deadline: September 25, 2026

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሥሩ ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች ሰራተኞችን ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

■ Position 1: Cyber Security Expert

■ Position 2: Junior HRM Expert II

■ Position 3: Election Operation Planning Expert

■ Position 4: Regional Field Operations Desk Coordinator

■ Position 5: DevOps Engineer

■ Position 6: Database Administrator

■ Position 7: Mobile App Developer

■ Position 8: Full-Stack Software Developer

■ Position 9: Backend Developer

■ Position 10: Deputy Head – Archives and Institutional Memory Department

■ Position 11: Executive Assistant

■ Position 12: Junior Desk Expert II

■ Position 13: Desk Expert

■ Position 14: Desk Expert

■ Position 15: Network Technician

■ Position 16: Human Resources Development Expert

■ Position 17: Reporting and Analytics Lead

በኦንላይን ለማመልከት ሊንኩን ይጠቀሙ
👇👇👇
https://effoysira.com/national-election-board-of-ethiopia-vacancy-2026/
፡
🎈Telegram:- https://t.me/effoyjobs

★{2000 ክፍት ቦታዎች} የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት - በ0 አመት እና በልምድ♦Deadline: መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም✅ ​1. የትራንስፖርት አገልግሎት ባስ ...
16/09/2026

★{2000 ክፍት ቦታዎች} የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት - በ0 አመት እና በልምድ

♦Deadline: መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም

✅ ​1. የትራንስፖርት አገልግሎት ባስ ካፒቴን I

■ ​የሥራ ልምድ፦ 0 ዓመት

​5ኛ ደረጃ፣ 4ኛ ደረጃ ወይም ህዝብ-2 የመንጃ ፈቃድ ያለው/ላት

● ​የትምህርት ደረጃ፦ 6ኛ፣ 8ኛ ወይም 10/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች

■ ብዛት:- 1000

✅ ​2. የትራንስፖርት አገልግሎት ባስ ካፒቴን II

■ ​የሥራ ልምድ፦ 2 ዓመት

​5ኛ ደረጃ፣ 4ኛ ደረጃ ወይም ህዝብ-2 የመንጃ ፈቃድ ያለው/ላት

● ​የትምህርት ደረጃ፦ 6ኛ፣ 8ኛ ወይም 10/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች

■ ብዛት:- 1000

How to Apply?
👇👇👇
https://effoysira.com/addis-ababa-city-bus-service-enterprise-job-vacancy-2026/
:
🎈Telegram:- https://t.me/effoyjobs

★ {በ0 አመት} ህብረት ባንክ የስራ አዲስ ማስታወቂያ♦Deadline: September 18, 2026Hibret Bank invites qualified and interested candidates (...
15/09/2026

★ {በ0 አመት} ህብረት ባንክ የስራ አዲስ ማስታወቂያ

♦Deadline: September 18, 2026

Hibret Bank invites qualified and interested candidates (Fresh Graduate) to apply for the position of Junior Customer Service Officer for Branches located at Addis Ababa.

✅ Position: Junior Customer Service Officer

■ Education: BA Degree in Accounting, Management, or Economics.

● Experience: For candidates with a BA degree, no prior work experience is required. Banking experience is advantageous, and candidates shall sit for a competency test.

🔻Salary: Attractive and per the Banks Scale

How to Apply??
👇👇👇
https://effoysira.com/hibret-bank-s-c-vacancy-for-fresh-graduates/
:
🎈Telegram:- https://t.me/effoyjobs

🌼🌼🌼መልካም አዲስ አመት🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼ክቡራን የእፎይጆብስ የስራ ገፅ ቤተሰቦች አዲሱ አመት የሰላም እና የስኬት አመት እንዲሆን እና ሀገራችን ሰላም ሆና ፍላጎታቹ ሚሳካበት ዘመን እ...
11/09/2026

🌼🌼🌼መልካም አዲስ አመት🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

ክቡራን የእፎይጆብስ የስራ ገፅ ቤተሰቦች አዲሱ አመት የሰላም እና የስኬት አመት እንዲሆን እና ሀገራችን ሰላም ሆና ፍላጎታቹ ሚሳካበት ዘመን እንዲሆን እንመኛለን፡፡

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼 A HAPPY NEW YEAR 🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

Website☞ https://effoysira.com
Telegram☞ https://t.me/effoyjobs

✨ ጎጆ Shine የጽዳት አገልግሎት - የንፅህና አጋርዎ! / Your trusted cleaning partner.​ቤትዎ ወይም የመስሪያ ቦታዎ ንጹህ፣ ማራኪ እና ምቹ እንዲሆን ይፈልጋሉ? ጎጆ S...
08/09/2026

✨ ጎጆ Shine የጽዳት አገልግሎት - የንፅህና አጋርዎ! / Your trusted cleaning partner.

​ቤትዎ ወይም የመስሪያ ቦታዎ ንጹህ፣ ማራኪ እና ምቹ እንዲሆን ይፈልጋሉ? ጎጆ Shine ዘመናዊ በሆኑ ማሽኖች እና በሰለጠኑ ባለሙያዎች ጥራት ያለው የጽዳት አገልግሎት ይሰጥዎታል።

□ ​የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦
🛋️ የሶፋ እጥበት
🧹 የምንጣፍ እጥበት እና የአረቢያን መጅሊስ እጥበት
🏢 የቤት እና የቢሮ ጽዳት
✨ ጥልቅ ጽዳት (Deep Cleaning)
🏗️ ከግንባታ በኋላ ጽዳት
🪟 የመስኮትና መስታወት ጽዳት
🚗 የመኪና እጥበት (Car Wash)

​ያሉበት ድረስ መጥተን በታማኝነትና በጥራት እናገለግላለን!

​📞 አሁኑኑ ይደውሉልን፦
📱 0986416457
📱 0965635149
📱 0704982721

🔻Website:- http://gojoshine.vercel.app

​ #የጽዳትአገልግሎት

★{በ0 አመት} ፀሀይ ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ - IT Trainee♦Deadline: September 11, 2026Tsehay Bank invites fresh and qualified applic...
07/09/2026

★{በ0 አመት} ፀሀይ ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ - IT Trainee

♦Deadline: September 11, 2026

Tsehay Bank invites fresh and qualified applicants for following positions.

✅ Position: IT Trainee

🎈Qualification: BSC degree in Computer Science, Information Systems, IT, Management Information Systems, Computer Engineering or related field of discipline.

🔻Salary & Benefits: As per the Bank’s Salary Scale & Benefits Package

How to Apply Online??
👇👇👇
https://effoysira.com/tsehay-bank-vacancy-fresh-graduates/

Latest Job From Banking Jobs, Fresh Graduates Jobs, Tsehay Bank

★ አሜሪካን ኢምባሲ አዲስ የስራ ማስታወቂያ♦Deadline: 09/17/2026U.S. Mission in Addis Ababa/Ethiopia is seeking eligible and qualified a...
04/09/2026

★ አሜሪካን ኢምባሲ አዲስ የስራ ማስታወቂያ

♦Deadline: 09/17/2026

U.S. Mission in Addis Ababa/Ethiopia is seeking eligible and qualified applicants.

✅ Position 1: Voucher Examiner (Temporary)

■ Education Requirements:
Two years of College/University studies in finance, accounting, or management is required with relevant experience.

✅ Position 2: Deputy Motor Pool Supervisor

■ Education Requirements:
Completion of two years of college/university studies is required with relevant experience.

How to Apply Online??
👇👇👇
https://effoysira.com/usa-embassy-addis-ababa-vacancy-2026/
:
🎈Telegram:- https://t.me/effoyjobs

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when EffoySira.com - EffoyJobs posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to EffoySira.com - EffoyJobs:

Shortcuts

Share

Category